walia tender construction

walia tender construction

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

The Union invites all eligible contractors of category GC6 or B C 5 and above and to execute Mechanization Service Center (MSC) | Melik Siltie's Farmers' Cooperative Union

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012

Deadline: June 13, 2020

Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of construction of Guardhouse, dry latrine and Fence work at Anfomeda, MSAG fence under SWAAZ and Shelter at wolete|Ethio telecom

Posted: Ethiopian Herald May 15, 2020

Deadline: June 10, 2020 

Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of Different Constriction works at Central North Region|ethiotelecom

Posted:Ethiopian Herald May 15, 2020 

Deadline: June 8, 2020 

The Authority invites eligible bidders for the Construction of Remaining Work of Fence, Office, Garage, Car Wash and Guard House of Summit Condominium Site-2 Bus Depot. |Addis Ababa Transport Authority

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 06 ቀን 2012

Deadline: May 28, 2020

መ/ቤቱ በ2 ዓመት በሚቆይ የወል ጊዜ ማውንት ክሬን ኪራይ (ዕቃዎችን የመጫን፣ የማውረድ፤ ከውሃ ጉድጓድ ማውጣት ሥራ) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባስሥልጣን

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 06 ቀን 2012

Deadline: May 29, 2020 

ጽ/ቤቱ ግሬደር እና ዶዘር ኪራይ፣ የገልባጭ መኪናዎች ኪራይ በኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ያዎባ ስሪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቦይካ /ውብሀመር/

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 06 ቀን 2012

Deadline: May 29, 2020

ማዕከል የአንቴና ፋውንዴሽን ግንባታ፣የሰኪዩሪቲ ካምፕ ግንባታ፣የግምጃ ቤት ግንባታ፣የወርክ ሾፕ ግንባታ ለማሰራት ደረጃ 4 B.C እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012 

Deadline: June 3, 2020

ጽ/ቤቱ የወረዳውን ፍርድ ቤት ህንፃ ግንባታ ለማሰራት የሥራ ተቋራጮችን ለማወዳደር ይፈልጋል |በሀዲያ ዞን ሻሾጎ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቦኖሻ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 06 ቀን 2012

Deadline: June 4, 2020 

ፍ/ቤቱ የሕንፃ ጥገና እና ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ደረጃው BC/GC 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012

Deadline: May 29, 2020

ዩኒቨርሲቲው work shop building floor finishing በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012

Deadline: June 3, 2020

ማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል|በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን ከላላ ወረዳ ልጓማ ከተማ መሪ ማዘጋጃ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012

Deadline: May 28, 2020 

ሆስፒታሉ የውሃ ስራ ደረጃ ስድስት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የውሃ ስራ ተቋራጭ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት ሥራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012 

Deadline: June 1, 2020 

መ/ቤቱ በ2 ዓመት በሚቆይ የወል ጊዜ ማውንት ክሬን ኪራይ (ዕቃዎችን የመጫን፣ የማውረድ፤ ከውሃ ጉድጓድ ማውጣት ሥራ) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባስሥልጣን

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012

Deadline: May 29, 2020 

ሆስፒታሉ ሊያሰራ ላቀደው የባለ ሁለት ወለል (G+2) የቢሮ ሕንፃ ቀሪ ሥራ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |ቦና ዲስትሪክት ሆስፒታል ቦና

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012 
Deadline: June 2, 2020
 


ድርጅቱ ነባሩን ሕንፃ ለማሳደስ እና የመኪና ማቆሚያ (Car Parking Shade) ለማሠራት ይፈልጋል |ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020

[ጉርሻ] የኮሮና ወረርሽኝ በታክስ ከፋዩ ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የታክስ እዳ ምህረት መመሪያ ቁጥር 64/2012|ገንዘብ ሚኒስቴር


[New] ሰዎች በብዛት የሚጠይቁን ጥያቄ ና የኛ መልሶች|ዋልያ ቴንደር

መ/ቤቱ ከድንጋይና በኮንክሪት የሚሰራ የዲች ስራ፣ ለመንገድ ዳርቻ RC retaining wall እና ከመሬት በታች በፌሮ እና በኮንክሪት የሚሰራ የነዳጅ ማጠራቀሚያ (Fuel Jank) ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020 

መ/ቤቱ የToilet door Closer አቅርቦትና ገጠማ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020 

Request for proposal for eligible consultants for Design and Construction Supervision and Contract Administration for Assosa Town Asphalt Maintenance, Upgrading and new Construction Project|Benishangul Gumuz Regional State Urban development & Construction bureau Posted: Ethiopian Herald May 10, 2020 
Deadline: May 19, 2020 

Invitation for eligible bidders of GC-1 or RC-1 for the provisions of construction works of Hawassa city Bus Terminal project. |City Administration of Hawassa Transport and Road Development Department

Posted: Ethiopian Herald May 10, 2020 
Deadline: June 7, 2020

The Organization invite interested contractors to bid for the construction of Psychosocial Centre at Gure Shembola Camp-Asossa |RaDO RaDO (Rehabilitation and Development Organization)

Posted: Ethiopian Herald May 10, 2020 
Deadline: May 16, 2020 

መምሪያው የዕዝ ጠ/መምሪያ ካምፕ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ አዲስ አበባ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 25, 2020

ፋብሪካው አንድ ዶዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020 

ዩኒቨርሲቲው የቢሮ ጥገናና ለሰራተኛ መደብር ለመስራት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችና ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020

ጽ/ቤቱ የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ጥገና ስለሚያስፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012
Deadline: May 23, 2020 

ጽ/ቤቱ የጤና ጣቢያ ግንባታ በደረጃ ሰባት የህንፃ ግንባታ ኮንትራክተር ጠቅላላ ተቋራጭ /BC 7 or GC 7 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን ዛ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012
Deadline: May 31, 2020
 
ጽ/ቤቱ የመንገድ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋ ኢ/ል/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012

Deadline: May 23, 2020 
The Office invites eligible bidders for the construction of G+2 Jibat Woreda Court Office building. |Oromia Regional state, West Shoa Zone Jibat Woreda Court Office

Posted: Ethiopian Herald May 8, 2020
Deadline: June 8, 2020

Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of Supply & fix Aluminum shatter 60mm*1.5mm with all accessories, Building renovation work at Finote Selam and Guardhouse, dry latrine, solar foundation, shelter, and fence construction works at different sites of NWR|ethiotelecom

Posted: Ethiopian Herald May 9, 2020

Deadline: May 25, 2020 

Invitation for the construction of G+2 Justice Office Building |Sawla City Administration Office of Finance and Economic Development office

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012

Deadline: May 29, 2020 

ጽ/ቤቱ የችግኝ ተከላ መሬት አጥር (Plantation area Fence) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |በምዕራብ አርሲ ዞን በአዳባ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012

Deadline: May 29, 2020 

ጽ/ቤቱ እየተሰራ ያለው መንገድ የቱቦ ቀበራ ስራ ስለሚያስፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋ ኢ/ል/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012

Deadline: May 23, 2020

Invitation for capable Water Works General Contractor's class five (5) and above in a bid for Kotera SSI canal construction found in Oromia regional state |World Vision Ethiopia

Posted: The Daily Monitor May 7, 2020  

Deadline: May 20, 2020

ጽ/ቤቱ የውሃ ኩሬ ቁፋሮ፣ የእስረኞች ቤት ግንባታ፣ የንጹህ ውሃ አቅርቦት ፕሮጄትክ ግንባታ የትምህርት ጽ/ቤት የተማሪዎች አግድም ወንበር ኮምባይንድ ዴስክ ስራ እና የህንጻና እርሻ መሳርያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስገንባት ማሰራት ይፈልጋል |በደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የቡርጂ ልዩ ወረዳ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012

Deadline: May 28, 2020 

የግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012

Deadline: May 27, 2020 

ጤና ጣቢያው የጥገና ስራ (የማዋለጃ ክፍል ኢፖክሲ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ

Posted:አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012

Deadline: May 16, 2020 

ድርጅቱ ከዚህ በታች በእያንዳንዱ ሎት የተጠቀሱ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል |አማራ የዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ባህርዳር-ኢትዮጵያ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012

Deadline: May 22, 2020

Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of Supply & fix Aluminum shatter 60mm*1.5mm with all accessories, Building renovation work at Finote Selam and Guardhouse, dry latrine, solar foundation, shelter, and fence construction works at different sites of NWR |EthioTelecom

Posted: Ethiopian Herald May 8, 2020 
Deadline: May 25, 2020 

ድርጅቱ ለቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውል መስታወት አቅርቦትና ገጠማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |የአማራ የህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት

Posted:አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2012
Deadline: May 23, 2020

የግንባታ ስራዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ |በአብክመ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከ/ል ኮንስትራክሽን መምሪያ

Posted:አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020 

ጽ/ቤቱ የቤትና የሕንጻ (ብሎክ) ቁጥር በጨረታ አወዳድሮ በላሜራ ብረት ማሠራትና ማስገጠም በተጨማሪም ቋሚ እቃ /የላተራል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የቂርቆስ ቤቶች ልማት ፕ/ቅ/ጽ/ቤት

Posted:አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020 

ኮሌጁ ደንብ ልብስ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የተማሪዎች መመረቂያ መጽሔት፣ የህንፃ መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የትምህርት መሣሪያ እና ተማሪዎች መመረቂያ ባይንደርን ጨምሮ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |የወላይታ ሶዶ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ

Posted:አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020

The Authority invites bidders for the supply of the different materials |Ethiopian Roads Authority

Posted: Ethiopian Herald May 7, 2020

Deadline: June 5, 2020

መ/ቤቱ አምስት (5) የአውሮፕላን ማረፊያ ሜዳዎችን በደብረማርቆስ፣ ያቤሎ፣ ነገሌ ቦረና፣ ጐሬ መቱ እና ሚዛን አማን ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል |የኢትዮጵያ አየር መንገድ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 28 ቀን 2012

Deadline: June 3, 2020

ጽ/ቤቱ የወጪ ቆጣቢ ቤት ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ በሆኑት ኮንትራክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል |በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020 

ኮሚሽኑ ሁለገብ ስታዲየም ግቢ ውስጥ የውሃ ዋና መዋኛ ገንዳ የግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ስፖርት ኮሚሽን ባህር ዳር

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012

Deadline: May 27, 2020 

ጽ/ቤቱ የጨው መሬት ዝግጅት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕድን ሃብት ልማት ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020 

ጽ/ቤቱ የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑት ኮንትራክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል |በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020

 ጽ/ቤቱ ቢሮ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የጌዴኦ ዞን ራጴ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ራጴ-ኢትዮጵያ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020

መምሪያው የመንገድ መብራት (street light) ዝርጋታ ሥራን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ ልማት መምሪያ ሀዋሳ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020

ጽ/ቤቱ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የጋዝጊብላ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ር ቡድን

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020 

ጽ/ቤቱ የአዳራሽ የጣራ ዲዛይን የበር፣ መስኮትና ፀሐይ መከላከያ (Sun Breaker) አልሙኒየም ሥራዎች፣ የመስታወት ሥራ፣ ልዩ ልዩ የወለልና የግድግዳ ሴራሚኮች፣ ለወለል ንጣፍ፣ ለደረጃ፣ ለዝኮሎ፣ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛትና ማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የምስ/ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2012

Deadline: May 20, 2020 
ጽ/ቤቱ ባለ 3 ደረጃ ፎቅ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ተጫራቾች አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ |የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የካፋ ዞን ሲሶ አንዱ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2012

Deadline: May 19, 2020 
ጽ/ቤቱ የባህል አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መን/ካፋ ዞን ጨታ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2012

Deadline: May 26, 2020 
ጽ/ቤቱ ቢሮ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የጌዴኦ ዞን ራጴ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ራጴ-ኢትዮጵያ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020

Request For Expression Of Interest for the Provision of Main Renovation Works of the Africa Hall|United Nations Economic Commission for Africa

Posted: Fortune Sunday May 3, 2020

Deadline: May 18, 2020 
The Bank invites interested bidders for Procurement of Contractors with grade GC-3 or BC-3 and above for Renovation & Construction work of EX-Eng. Haileselassie Building|Commercial Bank of Ethiopia (CBE)

Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 21 ቀን 2012

Deadline: May 25, 2020 
Invitation for contractors to construct Combined Student Desk. |NRC Ethiopia

Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 21 ቀን 2012

Deadline: May 18, 2020 
ኢንተርፕራይዙ Supply manufacturer, assemble and fix spandrel made from 16mm thick melamine coated ply wood panel on aluminum frame, Supply and fix thermal insulation material under roof ሥራዎችንማሰራትይፈልጋል|መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝ

Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 21 ቀን 2012

Deadline: May 21, 2020 
[ጨረታ ማራዘም]Extension for the supply of construction materials|Oromia Construction Works Enterprise

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 24 ቀን 2012
Deadline: September 7, 2020 
ጽ.ቤቱለሚያስገባውየወጪቆጣቢመኖሪያቤትግንባታበግልፅጨረታአወዳድሮለማሰራትይፈልጋል|በደቡብብ/ብ/ህ/ከ/መ/በወላይታዞን ካዎኮይሻወረዳ/ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

Posted: ppa.gov.et ሚያዝያ 25 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020

_____

The University invites eligible bidders for the Construction of Mini Foot Ball Court ,Construction of Store Building, Construction of Store Building & Construction of Garage and Car Parking |Jigjiga University

Posted: Ethiopian Herald May 3, 2020  
Deadline: May 24, 2020 

Tender for construction of Dugda Primary Hospital at East Shewa Zone of Oromia Region|Oromia Health Bureau

Posted: Ethiopian Herald May 3, 2020  
Deadline: June 2, 2020 

Tender for construction of Telltale Primary Hospital at Borana Zone of Oromia Region,|Oromia Health Bureau

Posted: Ethiopian Herald May 3, 2020  
Deadline: June 2, 2020 

The University invites eligible bidders for the construction and completion of Mini Foot Ball Field, G+4 Medical Laboratory, G+0 Student's Cafeteria and G+4 Student's Dormitory Building |Jigjiga University

Posted:Ethiopian Herald May 3, 2020  
Deadline: June 2, 2020

ጽ/ቤቱ የጠጠር መንገድ GC እና BC በደረጃ 7 እና በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |ደብረታቦር ከተማ አስ/ኢ/ል/ ከተማ አገልግሎት ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 24 ቀን 2012
Deadline: May 23, 2020

ቢሮው የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን የሚሰሩ የተለያየ ደረጃ ያላቸውን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ አዲስ አበበ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 24 ቀን 2012

Deadline: May 22, 2020 
መምሪያው አዳራሽ ጥገናና ማስፋፊያ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል |በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 24 ቀን 2012
Deadline: May 23, 2020 

ቢሮው አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማስፋፊያ ለማስገንባት ላሰበው ግንባታ በደረጃ GC-5 ወይም BC-5 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |የሰላም ሚኒስቴር

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012
Deadline: May 15, 2020

የቢሮ ግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ |በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ቤንች ሽኮ ዞን የጊዲ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ ል/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012
Deadline: May 15, 2020 

ማዕከሉ ለግንባታ የሚውል ገልባጭ ሲኖትራክ መኪና እና ኤክስካቫተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012
Deadline: May 14, 2020 

ቢሮው የማሶነሪ ግድብ በር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ባህር ዳር

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012
Deadline: May 15, 2020

ማዘጋጃ ቤቱ የተለያዩ ቀጠናዎች አዲስ የመንገድ ስራና ጥገና ለመስራት ቼይን ኤክስካቫተር በአካፋ 205HP፣ ሮል 12 5 ቶንና በላይ ፣ ሎደር 3M3፣ ግሬደር 280HP፣ሲኖ ትራክ ግልባጭ 16M3 ሻወር ትራክ 13000 ሊትር በላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |በሰሜን ወሎ ዞን በሀብሩ ወረዳ የጊራና ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012

Deadline: May 20, 2020 
ጽ/ቤቱ የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶችን/ጋቢዮን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |በአብክመ የሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012
Deadline: May 15, 2020 
Invitation to all interested bidders for the construction water Hyacinth Hindrance Nets On Lake Tana to Protect the Expansion of the weed |Bahirdar Environment and Forest Research Center

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012
Deadline: May 25, 2020 
The Bureau invites eligible and qualified bidders of category BC/GC 6 and above for Procurement of Restoration of Jugel Wall |The HPRS Housing Development and Government Construction Agency

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012

Deadline: May 15, 2020 
Invitation for eligible and qualified bidders for Greenery and Public Park Development (Greening and Land escaping Works) |Office of Finance and Economic Development

Posted: Ethiopian HeraldApril 30, 2020  

Deadline: June 1, 2020

The Union invites eligible bidders for the construction Mechanization Service Center (MSC). |Ambo Farmers Cooperative Union

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012
Deadline: May 20, 2020 

Invitation for eligible bidders that have GC-5 or BC-5 Above For the Construction of Warehouse, Roadway and Fence at Bahir Dar |AMHARA REGION ELECTRIC UTILITY

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012

Deadline: May 18, 2020 

__

[ጉርሻ]መሠረታዊ የግዥ ድንጋጌዎች

The Bureau invites eligible bidders for the construction of the following water supply project |Ministry of Peace

Posted: Ethiopian HeraldApril 30, 2020  
Deadline: May 14, 2020 

Invitation for eligible and qualified bidders for the construction of Shade for Enterprises Development |Office of Finance and Economic Development

Posted: Ethiopian HeraldApril 30, 2020  

Deadline: June 1, 2020
The Authority invites qualified bidders for a Supervision of Road Maintenance Program |Dire Dawa Administration Roads Authority

Posted: Ethiopian HeraldApril 30, 2020  
Deadline: May 29, 2020

The Corporation invite Consultancy Service Dam Safety Assessment, Detail Investigation and Design of Remedial Measures for Kessem Dam and Irrigation Project. |Ethiopian Construction Works Corporation

Posted: Ethiopian HeraldApril 30, 2020
Deadline: May 19, 2020

___

The Office invite sealed bids Small Scale Irrigation Construction Projects |Ministry of peace finance and procurement directorate Posted: Ethiopian HeraldApril 30, 2020   Deadline: May 14, 2020 

The bureau invites eligible contractors for the health centers in different areas |The Afar National Regional State Bureau of Urban Housing Development & Construction

Posted: Ethiopian HeraldApril 30, 2020  
Deadline: May 21, 2020 

______

ጽ.ቤቱ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡|በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት

Posted:አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ፥2012

Deadline: May 21, 2020

ኢንተርፕራይዙ የRoad Sign and Pavement making በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃውን ተጫራቹ አቅርቦ ለማሰራት ይፈልጋል |የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 21 ቀን 2012
Deadline: May 12, 2020 

INVITATION FOR VIP LATRINE AND HAND WASHING FACILITIES CONSTRUCTION BID |Plan International Ethiopia

Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 21 ቀን 2012
Deadline: May 13, 2020

Invitation for Edible Oil Refinery Plant, 50 ton/ day located in Debre Berhan |Nexus Investment solution PLC

Posted: Ethiopian Herald April 29, 2020
Deadline: May 25, 2020

The Authority invites interested bidders for the supply of Mechanical Machineries Supply and commissioning of plate compactor, Diesel Generator, Asphalt Cutter, borehole camera, Manual chain black flood light with stand and pipe inserter |ADDIS ABABA WATER & SEWERAGE AUTORITY (AAWSA)

Posted: Ethiopian Herald April 29, 2020

Deadline: May 19, 2020 

መምሪያው ተጀምሮ የቆመውን ደም ባንክ ግንባታ ለማስጨረስ እና የኮብል ስቶን ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል |ካፋ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2012
Deadline: May 20, 2020 

ድርጅቱ የአዳራሽ ግንባታ ሥራን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል |የግዮን ሆቴል ድርጅት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2012
Deadline: May 8, 2020  

ኮሌጁ የኤሌክትሪክ፣ ፈርኒቸሮች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል ማሠልጠኛ ዕቃዎች እና የጀነሬተር የቢሮ እና የሻይ ቤት ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። |በኦሮሚያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Posted:  አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2012
Deadline: May 9, 2020

መምሪያው የውሃ ሲቪል ግንባታና ስራ ለማሰራት እንዲሁም የመጠጥ ውሃ ሲቪል ግንባታና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ ለማሰራት ይፈልጋል |የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2012
Deadline: May 20, 2020 

ጽ/ቤቱ ሊያሰራ ላቀደው G+2 የቢሮ ሕንፃ ቀሪ ሥራዎች ለማሠራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |በሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2012

Deadline: May 20, 2020 
The Office invites eligible bidders for the construction of Terminated site B+G+2 Dire Inchini Woreda Administration office building. |Dire Inchini Woreda Finance & Economic Cooperation

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2012

Deadline: May 19, 2020 
Invitation for qualified bidders for Maintenance of Gravel Road. |Office of Finance and Economic Development

Posted:Ethiopian Herald April 29, 2020   Deadline: May 22, 2020


Invitation for eligible and qualified bidders for the construction of the Solid Waste Transfer Site. |Office of Finance and Economic Development

Posted:Ethiopian Herald April 29, 2020  

Deadline: June 1, 2020
The Corporation invites for Consultancy Services for Resident Construction Supervision, Quality Control & Contract Administration at Arjo Dedessa Sugar Factory |Sugar Corporation

Posted:Ethiopian Herald April 29, 2020  
Deadline: May 20, 2020  

___

ጽ/ቤቱ የመንገድ አካፋይ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋልየካፋ ዞን ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ| 

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2012

Deadline: May 19, 2020 

Invitation to all interested and eligible bidders in participating Construction of B+G+4 Mixed Use building Sub-Structure at Ayertena |Yetebaberut Beherawi Petroleum S.C.

Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 18 ቀን 2012

Deadline: May 7, 2020 
ማህበሩ የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሸከሪካሪዎችን እና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል |ልጋ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር

Posted:  ሪፖርተር ሚያዝያ 18 ቀን 2012

Deadline: May 11, 2020 
ድርጅቱ የመጫወቻ ሜዳ ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል |ተስፋ ብርሃን ህፃናትና

Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 18 ቀን 2012

Deadline: May 5, 2020

__

መ/ቤቱ የመንገድ መብራት እና ባህል አዳራሽ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 18 ቀን 2012
Deadline: May 17, 2020

ኮሚሽኑ የተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 18 ቀን 2012
Deadline: May 12, 2020 

Invitation to all contractors of category GC/6 BC and above for the procurement of G+4 mixed-use building partial finishing work at Bishoftu town. |Erer farmers cooperative union

Posted: Ethiopian Herald April 26, 2020
Deadline: May 16, 2020 

ኢንተርፕራይዙ impact Crusher ወይም Con Crusher በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨልጨል ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17ቀን 2012

Deadline: May 6, 2020 

ቢሮው የድልድይ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |የሶማሌ ክልል መስኖ እና ተፋሰስ ልማት ቢሮ

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17ቀን 2012

Deadline: May 2, 2020 

ጽ/ቤቱ የግንባታ ሥራው ተጀምሮ የተቋረጠውን G+3 የቢሮ እና G+0 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ህንፃ ግንባታን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል|በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የጂንካ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጂንካ 

Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17ቀን 2012

Deadline: May 25, 2020

____

ዩኒቨርሲቲው DITCH SIDE CHANNEL CONSTRUCTION AT HEALTH CAMPUS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ |የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ | 

Posted: አዲስዘመን ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: May 15, 2020 

ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች ደረጃ 5 እና ደረጃ 4 የሆኑ ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት | 

Posted: አዲስዘመን ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: May 26, 2020 

ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፤ አላቂ የጽህፈት እቃ፤ ኣላቂ የጽዳት እቃ፤ የህክምና መድኃኒቶችና መገልገያ መሳሪያዎች፤ ቋሚ እቃዎች፤ የህትመት ሥራ ውጤቶች፤ የሽንት ፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ የጥገና (ሜንቴናንስ) አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና መለዋወጫዎች፣ የትራንስፖርት እና የጉልበት ስራ፣ የተለያዩ የፓርቲሽን እና የፍሳሽ ዝርጋታ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 6 ፈለገ መሰስ ጤና ጣቢያ| 

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 29 ፥2012

Deadline :2020-04-17
ጽ/ቤቱ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ ባለ G+3 ሕንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ |የፍቼ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት| 

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 29 ፥ 2012

Deadline :2020-04-27

__




_____


<Prev next>



Report Page