Con 5

Con 5


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 1BDBDB/09/12

የሶማሌ ክልል መስኖ እና ተፋሰስ ልማት ቢሮ የዱሁን የድልድይ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ እና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላ ላ ዋጋ 1% በባንክ የተረጋ ገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ጅጅጋ ከሚገኘው የሶማሌ ክልል መስኖ እና ተፋሰስ ልማት ቢሮ በመገኘት የስራውን ዝርዝርና የጨረታ ሰነ ድ የማይመለስ ብር 500 ( አምስት መቶ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ስራ ላይ የሰሩ መሆን ይኖርባቸዋል።
ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከ ወጣበት በስምንተኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት መስሪያ ቤቱ በሚገኝበት ጅጅጋ ይከፈታል።
መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
በተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር +251257753595/96

ፋክስ ቁጥር +251257753598

ጅጅጋ ሶማሌ ክልል

የሶማሌ ክልል መስኖ እና ተፋሰስ ልማት ቢሮ



Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17ቀን 2012

Deadline: May 2, 2020




©walia tender

Report Page