Construction 4 gurage GC 8

ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር GGWW/016/2012
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም መደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ከመሀል ጉታዘር ሀደሮ-ቁርባኖ እና ከኩራሮ እስከ ጉተራይ ድረስ እየተሰራ ያለው መንገድ የቱቦ ቀበራ ስራ ስለሚያስፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ፦
የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የመወዳደሪያ ደረጃቸውም G.C 8 ደረጃ ( ስምንት) እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች በጨረታው መወዳደር የሚችሉና ከአሰሪው ሴክተር መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
መጫረት የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዘት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር) በመከፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 5,000 ( አምስት ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት (ሀ) ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል ስመለየት (ለ) ለፋይናንሻል ዶከመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት መሀል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታው ሰነድ በ15 ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ መሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፡-
በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም ::
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወያም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
ሁለት እና ከዛ በላይ የሆነ ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ የያዘ አካል መወዳደር አይችልም፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0113360162/146 ይደውሉ
በደ/ ብ/ ብ/ ህ/ ክ/ መንግስት በጉራጌ ዞን
የገ/ ጉ/ ወ/ ወረዳ ፋ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012
Deadline: May 23, 2020
© walia tender