Con gc 9 kembata

በድጋሚየወጣ የሕንፃ ጥገና ማስታወቂያ
በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለካፒታል በተመደበው በጀት የሕንፃ ጥገና እና ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ደረጃው BC/GC 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
1ኛ. የኮንስትራክሽን ፈቃድ ያላቸውና ደረጃቸው BC/GC 9 እና ከዚያ በላይ
2ኛ. የዘመኑን ግብር ገብረው ፈቃዳቸውን ያሳደሱና ከፌዴራል መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከክልሉ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የተመዘገበ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
3ኛ. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
4ኛ. የመልካም ሥራ አፈፃፀም ምስክርነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
5ኛ. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-4 የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም ማስረጃዎች በዞኑ ዲዛይንና ግንባታ የሥራ ሂደት በማስመርመር የፈቃድ ወረቀት በመያዝ የጨረታ ሠነድ ከወረዳው ፍ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
6ኛ. ተጫራቾች የማ ይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወት ር በሥራ ሰዓት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው መቁጠሪያ ቀን ድረስ የጨረታውን ሰነድ ከወረዳው ፍ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መግዛት ይችላሉ።
7ኛ. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋ ጋ 1% የጨረታ ማስ ከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8ኛ. የጨረታው ሠነድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻቸው በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውንና ፕሮጀክቱን በመጥቀስ በ16 ኛው የመቁጠሪያ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከ5 ፡00 ሰዓት እስከ 6 ፡00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚያ ው ዕለት በ6 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፍ/ቤት ይከፈታል።
9ኛ. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ይከናወናል።
10ኛ. ፍ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡-046-55401-74(09-11-9935-40)
በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ ጋ/ ወ/ ፍ/ ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
© walia tender