Con 88

Con 88


የጨረታ ማስታወቂያ
የፍቼ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ ባለ G+3 ሕንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ፡

1 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡

2. ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮች የሆኑ፡፡

3 የብር 150,000 ( አንድ መቶ ሃምሳ ሺ) CPO በመ/ቤቱ ስም በማሰራት ከፍቼ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በመግዛት በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪ ዝርዝር የጨረታውን መመሪያ ከተዘጋጀው ሰነድ ላይ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን በተዘጋጀው መስፈርት መሰረት መወዳደር ይችላሉ፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011135 10 11 ወይም 011135 17 28 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

የፍቼ ከተማ አስተዳደር ጽ/ ቤት



_______________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 29 ፥ 2012
Deadline :2020-04-27

Report Page