Con 16

Con 16


2 ኛ ዙር የ ግ ን ባ ታ

ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መን/ ካፋ ዞን ጨረታ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት የጨረታ ወረዳ ባህል አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት እያንዳንዱ ተጫራች የ ሚከተለውን የጨረታ መመሪያ ነጥቦች በመረዳት መወዳደር መቻል አለባቸው

በዘርፉ ህጋዊ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ የታደሰ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገ ልፅ የምስክርነት ወረቀት ያለወ፡
በኮንስትራክሽን ሥራ ፍቃድ ያላቸው ደረጃ አምስትና ከዚያ በላይ የሆ ነ (GC/BC)
የመልካም የስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚች ል
ተጫ ራቾች 100,000 / አንድ መቶ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋጠ Cpo በጨታ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ኦርጅናል የቴክኒክና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ከነ ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የማይ መለስ ብር 100 / አንድ መቶ/ ብር በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ እስከ 21ኛ የመቁጠሪያ ቀን ድረስ የጨረታ ሰነድ ከጨታ ወረዳ ፋይ /ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ሙግዛት ይችላሉ።
በ22 ኛ ቀ ን የስራ ቀን ከሆነ ብቻ በጨታ ወረዳ ፋይ/ ኢኮ/ ል/ ጽ/ ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን 22 ኛ ቀን በዓላት ወይንም የስራ ቀን ካልሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
ማሳሰቢያ፦ መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 09172279465/0917409711

በደቡብ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መን/ ካፋ ዞን ጨታ ወረዳ ፋይ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት




Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 27 ቀን 2012

Deadline: May 26, 2020


© walia tender

Report Page