Con 5

Con 5


በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 03/2012

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን በሀብሩ ወረዳ የጊራና ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ጊራና ንዑስ ማ/ቤት በራሱ በጀት በቀበሌያችን ውስጥ ላሉ የተለያዩ ቀጠናዎች አዲስ የመንገድ ስራና ጥገና ለመስራትቼይን ኤክስካቫተር በአካፋ 205HP፣ ሮል 12 5 ቶንና በላይ ፣ ሎደር 3M3፣ ግሬደር 280HP፣ሲኖ ትራክ ግልባጭ 16M3 ሻወር ትራክ 13000 ሊትር በላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው በተጠየቁት ግዥ አይነት በዘርፍና የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸው፡፡
የእሴት ታክስ / VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የምሰክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡
በውሉ መሰረት ያሸነፉበትን የንባታ የማጠን ዋጋ በሰንዱ መሰረት ሰርቶ ማስረከብ የሚችሉ፡፡
ማስታወቂያው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ነው፡፡
የጨረታ ማሰከበሪያ የ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በCPO ያስይዛሉ ወይ ም ገንዘቡን አስቀድሞ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰን ኮፒ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ያቀርባሉ።
ተጫራቾች የጨረታው ሰነድና መምሪያ እያንዳንዱ ለተጠየቀ የማሽነሪ ሰነድ በማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀ ውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ለማሽን የሰአት ዋጋ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥ ር 2 በመገኘት መግዛት ይቻላል፡፤
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በጥን በታሸገ ፖስታ ኦርጂናል እና ኮፒ በማስገባት ለመንገድ ስራ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቢሮ ቁጥር 2 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰአት ተጫራች እራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስር ቁጥር 2 ይከፈታል። ተጫራቾች ባይገኙም በሌሉበት ፖስታውን ከፍተን የምናወዳድር መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ ሙሉ አድራሻ ፣ ማህተም፣ ፈርማ ሌሎች መረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው::
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የጨረታው አሸናፊ ከሆኑ 10% ውል ማስከስሪያ በባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርብዎታል፡፡
በጨረታው ተጨማ ሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0338980281 ወይም 0920217818
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን

ወሎ ዞን በሀብሩ ወረዳ የጊራና ከተማ

ንዑስ ማዘጋጃ ቤት




Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22፥2012

Deadline: May 20, 2020


© walia tender



Report Page