Con arba min Bc gc 7

Con arba min Bc gc 7


የጨረታ ማስታወቂያ

የአም/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑት ኮንትራክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

1. በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፡፡

የዘመኑን ግብር የከፈለች፡፡
ለግንባታ ዘርፍ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ያለው/ያላት፡፡
ቲን ቁጥር ያለው/ያላት፡፡
ንግድ ፈቃድን ያደሰች፡፡
ቫት ተመዝጋቢ የሆነች፡፡
የአቅራቢነት ማስረጃ ያለው/ያላት፡፡
2. ተጫራቾች (CPO) በባንክ የተመ ሰከረ 25,000.00 / ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አ/ም/ከ/ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅ ረብ እንዲሁም ብር 500.00 ( አምስት መቶ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን እንድትገዙ ስንገልጽ ዝርዝር መረጃ በመመልከት መወዳደር ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሳጥኑ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍት ሆኖ በ22 ኛው ቀን ሲሆን በ22 ኛው ቀን ይከፈታል፡፡ ቀኑ በበዓል እና ቅዳሜ ወይም እሁድ ከዋለ በቀጣይ ቀን ከረፋዱ 4 ፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዕለቱ 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታቸውን አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በማድረግ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝና(CPO) በማካተት በእናት ፖስታ በሰም በታሸገ ፖስታ በአ/ም/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡

5. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨራታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡

አም/ ከ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት

ለበለጠ መረጃ :- በስልክ ቁጥር 09 41 08 78 02 -0954 77 43 73 -0920 98 40 37 -09 12 40 79 10

በደ/ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መንግሥት

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ

ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ ቤት




Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020


© walia tender

Report Page