Con Bc 6 arbaminch

Con Bc 6 arbaminch

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

የአም/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የወጪ ቆጣቢ ቤት ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ በሆኑት ኮንትራክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጨራቶች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

1. በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያለው /ያላት።

የዘመኑን ግብር የከፈለች።
ለግንባታ ዘርፍ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ያለው/ያላት።
ቲን ቁጥር ያለው/ያላት።
ንግድ ፈቃድን ያደሰች።
ቫት ተመዝጋቢ የሆነች።
የአቅራቢነት ማስረጃ ያለው/ያላት።
2. ተጫራቾች (CPO) በባንክ የተ መሰከረ 25,000.00 / ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነ ድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል::

3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አም/ከ/ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ እንዲሁም ብር 500.00 ( አምስት መቶ ብር ) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን እንድትገዙ ስንገልጽ ዝርዝር መረጃ በመመልከት መወዳደር ይችላሉ።

የጨረታ ሳጥኑ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍት ሆኖ በ22 ኛው ቀን 4 ፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል። ቀኑ በበዓል እና ቅዳሜ ወይም እሁድ ከዋለ በቀጣይ ቀን ከረፋዱ 4 ፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዕለቱ 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታቸውን አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በማድረግ ሰነዱን የገዙበትን ደረሰኝና (CPO) በማካተት በእናት ፖስታ በሰም በታሸገ ፖስታ በአ/ም/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እንዲያቀርቡ ይፈልጋል።

5. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨራታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው።

- ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 09 41 08 78 02 -0954 77 43 73 -0920 98 40 37 -09 12 40 79 10

ማሳሰቢያ፡- ዝርዝር መረጃ ከሰነዱ ማየት ይችላሉ።

በደ/ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መንግሥት

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ

ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020


© walia tender

Report Page