Con gc 8

ለ ሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር G G WW/01/2012
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም መደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ ለቤ/ከ/ልማት ጽ/ቤት ለጅማ ወለኔ ማዘጋጃ ቤት የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ጥገና ስለሚያስፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች:
የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
የመወዳደሪያ ደረጃቸውም G.C 8 ደረጃ ስምንት እና ከዚያ በላይ የሆነ ተቋራጮችን በጨረታው መወዳደር የሚችሉና ከአሠሪው ሴክተር መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለመጫረት የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጀቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት 8፡00 ድረስ የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 5,000.00 ( አምስት ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋኢል ጽ/ቤት ስም ማሠራት አለባቸው፡፡ ።
ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ! ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማደረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀና መሀልአምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታው ሰነድ በ15 ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡
በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ደርጅቶች መወዳደር አይችለም፡፡
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ የያዘ አካል መወዳደር አይችልም፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ ጉ/ ወ/ ወረዳ ፋኢል ጽ/ ቤት
ስልክ ቁጥር፡-0113360162/146 ይደውሉ
በደ/ ብ/ ብ/ ህ/ ክ/ መንግሥት በጉራጌ ዞን በገ/ ጉ/ ወ/ ወረዳ ፋኢል ጽ/ ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 01 ቀን 2012
Deadline: May 23, 2020
© walia tender