Con 6

Con 6


የጨረታማስታወቂያ
በደቡብብ/ብ/ህ/ክ/ምበወላይታዞንካዎ ኮይሻወረዳከተማልማትናኮንስትራክሽንድ/ቤትለሚያስገባውየወጪቆጣቢመኖሪያቤትግንባታበግልፅጨረታአወዳድሮለማሰራትይፈልጋል፡፡

በመሆኑምበጨረታውለመሳተፍየሚችሉተጫራቾች፡ -

በኮንስትራክሽንሚኒስቴርየተመዘገቡደረጃቸው GC/BC-7 እናከዛበላይየሆኑህጋዊንግድፍቀድናንግድምዝገባያለቸውናግብርበመክፈልበ 2012 ዓ.ምፈቃዳቸውያሳደሱተ.እ.ታ (VAT) ተመዝጋየሆኑየግብርከፋይመለያቁጥርያላቸውከሚመለከተውክፍልየተሰጠታክስክሊራንስከጨረታሰነዱጋርማቅረብየሚችሉ፡፡
ተጫራቾችየስድስትወርታክስ TAX CLEARANCE ከጨረታሰነድጋርማቅረብየሚችሉ
ተጫራችበፌደራልግዥእናየመንግስትንብረትአስተዳደርኤጀንሲበአቅራቢነትየተመዘገቡመሆንአለባቸው፡፡
ተጫራቾችዝርዝርየጨረታውንሰነድይህማስታወቂያከወጣበትቀንጀምሮዘውትርበሥራሰዓትለዶከመንቱ የማይመለስብር 100 በመክፈልከወላይታዞንካዎኮይሻወረዳፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤትቁጥርየንግድፈቃዳቸውንዋናውን Orignal } በመያዝመግዛትይችላሉ፡፡
ተጫራችየጨረታማስከበሪያዋስትና 20,000,00/ ሃያሺህብር / ከጨረታሰነድጋርማቅረብይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾችየዋጋማቅረቢያውንሰነድኦርጅናሉንእናቴክኒካልሰነድኦሪጅናሉንበአንድላይበማሸግና 2 የኦርጅናሉንፎቶኮፒለየብቻውበሰምበታሸገኤንቨሎፕሙሉአድራሻቸውንናየፕሮጀክቱንስምበመጥቀስለዚሁበተዘጋጀውሳጥንወስጥመከተትይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታውሳጥንይህማስታወቂያከወጣበትከ 30 ተከታታይቀናትቀጥሎበሚውለውየሥራቀን 4 ፡ 00 ሰዓትታሽጐበዕለቱተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበት 4 ፡ 30 ሰዓትከወላይታዞንካዎኮይሻወረዳ / ፋይ / ኢኮ / ል / ቢሮቁጥር 01 ይከፈታል፡፡
ተጫራቾችበሚያቀርቡትነጠላዋጋላይየማይነስብናስርዝድልዝያለውመሆንየለበትም፡፡
ተጫራቾችበጨረታመክፈቻዋጋናበሂሳብማስተካከያዋጋልዩነትከ2% በላይምበታችምመሆንየለበትም፡፡
ተጫራቾችበዞኑውስጥሲሰሩምንምዓይነትማስጠንቀቂያያልተሰጠባቸውመሆንአለባቸው፡፡
በተጨማሪእንደገናተሻሽሎየወጣውየደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግሥትግዥአፈጻጸምመመሪያቁጥር 28/2012 እናበዚሁመመሪያላይማሻሻያየያዘሰርኩላርተግባራዊይሆናል፡፡
ጽ/ቤቱየተሻለዘዴካገኘጨረታውንሙሉበሙሉወይምበከፊልየመሠረዝመብቱየተጠበቀነው፡፡
በደቡብብ / ብ / ህ / ከ / መ / በወላይታዞን

ካዎኮይሻወረዳ / ፋይ / ኢኮ / ል / ጽ / ቤት


Posted: ppa.gov.et ሚያዝያ 25 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020


© walia tender

Report Page