Con 1 defence cons23

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE ፕሮ/11-10B/43/2012
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ለተካተተው አዲስ የመንገድ እና ተያያዥ ስራዎች የሚያስፈልግ
ለሎት 1. ከድንጋይና በኮንክሪት የሚሰራ የዲች ስራ፣
ለሎት 2. ለመንገድ ዳርቻ RC retaining wall እና ከመሬት በታች በፌሮ እና በኮንክሪት የሚሰራ የነዳጅ ማጠራቀሚያ (Fuel Tank) ስራ
ከጨረታ ሰነዱ ጋር በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም:-
ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 73 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን አለበት
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይ መለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ/ በመክፈል ቅዳሜን ጨምሮ ፕሮጀክቱ በሚገኝበት ጦር ሀይሎች ፊት ለፊት በምድር ሀይል ግቢ ውስጥ ባለው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
የጨረታ አሽናፊው ወደ ስራው ሲገቡ የውለታው 10% የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስያዝ ይጠበቅባቸኋል::
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡00 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
ጨረታው ግንቦት 27/2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡30 ላይ ተጫራ ቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ምድር ኃይል ግቢ ውስጥ በሚሰራው ህንፃ ፕሮጀክት መምጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር 0118-49 38 23 ይደውሉ::
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020
© walia tender