Con 4

የጨረታማስታወቅያ
በድርጅታችንመከላከያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝየህጻናትናወጣቶችትያትርማእከልግንባታፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) ሥራውስጥየተካተቱትንከዚህበታችየተዘረዘሩትንሥራዎች፡
Supply manufacturer, assemble and fix spandrel made from 16mm thick melamine coated ply wood panel on aluminum frame.
Supply and fix thermal insulation material under roof. በመሆኑምተጫራቾችየጨረታሰነዱንለእያንዳንዱ የማይመለስብር 200.00 ( ሁለትመቶ)ብቻከፍላችሁከፕሮጀክቱፋይናንስክፍልበመውሰድየምትወዳደሩበትንዋጋሞልታችሁበፖስታበማሸግይህማስታወቅያአየርላይከዋለበትቀንበኃላባሉት 14 (አስራአራት ) የሥራቀናትቅዳሜንጨምሮበፕሮጀክቱግቢየግብ/አቅ/አስቢሮለዚሁበተዘጋጀውየጨረታሳጥንማስገባትአለባችሁ :: ጨረታውግንቦት13/2012 ዓ/ ምከረፋዱ 4 ፡00 ስአትይዘጋል፤በእለቱተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎችበተገኙበትከረፋዱ 4 ፡30) ላይይከፈታል።
ተጫራቾች
የታደሰንግድፍቃድ፤የግብርከፋይመለያቁጥር፤የቫትተመዝጋቢነትሰርተፊኬት፤በተጫራቾችመመርያየተገለጸየጨረታማስከበርያከግብርሰብሳቢባለስልጣንጨረታለመሳተፍየተሰጠማስረጃ (tax clearance} ማቅረብአለባቸው፤
በተጫራቾችመመርያየተጠቀሱየቴክኒክሰነዶችማቅረብአለባቸው፤
ቴክኒካልእናፋይናንሻልሰነድለየብቻውታሽጎመቅረብአለበት፤
የሞሉትንመወዳደርያዋጋጸንቶየሚቆይበትጊዜመግለጽአለባቸው፤
ፐሮጀከቱጨረታውበከፊልምሆነሙሉለሙሉየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው::
አድራሻ- ፊላሚንጎኤግዚብሽንማዕከልጀርባ
መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝ
የህጻናትናወጣቶችትያትርማእከልግንባታፕሮጀክት( ፕሮ12-048)
የመስመርስልክ 01155770-86/84
Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 21 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
© walia tender