Con 4

Con 4



የጨረታ ማስታወቂያ

Impact crusher On Con Crusher ከ70ሜ/ኪ በላይ በሰዓት ማምረትና ለማቅረብ የወጣ የሥራ ጨረታ

ለጨልጨል ግድብ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት (DCE 03-09)በፕሮጀክቱ አካባቢ ባዘጋጀው የኳሪ ሣይት ላይ (impact Crusher ወይም Con Crusher በማቆም በጨረታው ሰነድ ላይ በተመለከተው መመሪያው መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ማንኛውም በዚህ የስራ መስክ የተሰማራ የቫት(vat) ሰርተፍኬት እንዲሁም የግብር ከፋይ የምዝገባ ቁጥር (Tin) ያላችሁ Impact Type Crusher ወይም con Crusher አቅርቦ ማምረት የሚችል የጨረታ ሰነዱን በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በዋናው መስሪያ ቤት ወሎ ሠፈር የምህንድስና እቃ ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 01 ቀርቦ በብር 200.00( ሁለት መቶ ) ሰነዱን በመ ግዛት መወዳደር የሚትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ መስራያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት የሚችል ሲሆን ይህም የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ጨረታው ከወጣበት ከሦስት ቀን በኋላ በ9 ፡30 ሰዓት ላይ ተ ጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ምዕራብ ባሌ ሮቢ ዞን ግብርና ጽ/ቤት የጽ/ቤቱ ኃላፊ ቢሮ የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡

ተጫራቾች ለሁሉም ለሚያቀርቡት እቃዎች የሶስተኛ ወገን ጥራት ማረጋገጫ የወቅቱን ሰርተፍኬትና ካታሎግ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የምታስገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ወይም ያለቫት መሆኑን መለየት አለበት
ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ የድሮው መኮድ ግቢ ውስጥ ነው

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0916014053/ 0911803578/ 0912821735 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በኢ. ፌ. ዴ. ሪ. መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ

ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨልጨል ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት




Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17ቀን 2012

Deadline: May 6, 2020


©walia tender

Report Page