Walia tender home
ADMIN 1
[New] ዩኒየኑ የመካናይዜሽን እገልግሎት ማእከል ( Mechanization Service Center) የሚውል ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |ጋለማ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን በቆጂ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020
[New] ሆስፒታሉ ሊያሰራ ላቀደው የባለ ሁለት ወለል( G+2) የዶክተሮች ማደሪያ ህንፃ ማጠናቀቂያ ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ |በሲዳማ ዞን የይርጋ ዓለም አጠቃላይ ሆስፒታል
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020
[New] ጽ/ቤቱ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ እንዲሁም ያገለገሉቧንቧዎች ፓንፕ ኮምፒውተሮች፣ ፋክስ ላፕቶፕ መሸጥ ይፈልጋል |በምስራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: May 30, 2020
[New] ጽ/ቤቱ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል |በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማጅመንት ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
[New] ፋብሪካው የተለያዩ ተሽከርካሪ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: June 12, 2020
[New] ተቋሙ የልብስ ስፌት አገልግሎት ፧ ለሙሉ ልብስ፣ ቱታ፣ ጋወን፣ የጂኦሎጂስቶች የመስክ ልብስ የምናቀርበውን ብትን ጨርቅ ሰፍቶ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሠርቬይ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
[New] ዩኒቨርሲቲው የስፖርት ትጥቅ አንደኛ ደረጃ ቱታ ብዛት 20 እና ጫማ ብዛት 20 ለመግዛት ይፈልጋል። |የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: May 30, 2020
[New] ቢሮው የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ሀዋሳ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: May 30, 2020
[New] The Agency invites all interested eligible bidders for the procurement of Station Wagon |Addis Ababa City Government Public Procurement and Property Disposal Agency (AAPPPDA)
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
[New]The company has planned for drilling and construction of 4 (four) deep wells with 150m depth at Mendi town, West Wollega zone|Jitu Marble Industries PLC Finfine
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020
[New]The Corporation invite interested bidders for supply and delivery of different Engineering, Surveying and Scientific Equipment |The Ethiopian Construction Design and Supervision
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: June 16, 2020
[New]Invitation for eligible bidders to drill and construction of deep-water wells at Mieso Woreda, West Hararghe zone|Burka Marble Industries PLC Finfine
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020
[New]Invitation for the supply of the Park security service |Information communication technology Park
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020
[New]The Factory invites eligible bidders to Experts for operational and maintenance Service |CHEMICAL INDUSTRY CORPORATION
Posted: Ethiopian Herald May 16, 2020
Deadline: June 19, 2020
[New]Invitation for competitive bidders to Participate in the maintenance of Jigjiga Center fence in Somalia Regional State Jigjiga Town |Direct Aid Ethiopia
Posted:Ethiopian Herald May 16, 2020
Deadline: May 30, 2020
[New]Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of construction of Guardhouse, dry latrine and Fence work at Anfomeda, MSAG fence under SWAAZ and Shelter at wolete|ethiotelecom
Posted: Ethiopian Herald May 16, 2020
Deadline: June 10, 2020
[New]The Corporation invites Bidders for the Supply and Delivery of Herbicide for Sugarcane Complex Weeds Control, & Cane Knife |Sugar Corporation
Posted: Ethiopian Herald May 16, 2020
Deadline: June 18, 2020
[New]Extension for submission of a proposal to act as the L/C Issuing Bank in connection with the Gad and Dicheto Power projects|Ethiopian Electric Power
Posted: Ethiopian Herald May 16, 2020
Deadline: June 8, 2020
[New]Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of Different Constriction works at Central North Region|Ethio telecom
Posted:Ethiopian Herald May 16, 2020
Deadline: June 8, 2020
[New]THE ENTERPRISE INVITES FOR THE SUPPLY OF PVC PIPE, RC PIPE,CI FITTINGS,DCI FITTINGS, HDPE FITTINGS,BRICK,TERRAZZO TILE, SANITERY |South Water Works Construction Enterprise Hawassa
Posted:Ethiopian Herald May 16, 2020
Deadline: May 30, 2020
[New]Invitation to supply of submersible and horizontal surface pump|World Vision Ethiopia (WVE)
Posted:Daily Monitor May 16, 2020
Deadline: May 28, 2020
[New]ሆስፒታሉ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የውሀ መስመር ጥገና አገልግሎት ፣ ለሆስፒታሉ የምግብ ማደራጃ ክፍል የሚውሉ የምግብ አገልግሎት ፣ የኤሌክትሪክ ምድጃ እና ፕሌት ፣ የላውንደሪ ክፍል ማሽኖች ጥገና አገልግሎት ፣ የሆስፒታሉን የካፌ አገልግሎት ፣ የላውንደሪ ክፍል ማሽኖች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 25, 2020
[New] ድርጅቱ ባለ 750 ሊትር ሚክሰር፣ ባለ 350 ሊትር ሚክሰር፣ ቶታል ስቴሽን እና መገናኛ ሬዲዮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
[New]ዩኒቨርሲቲው የተለያዩ መኪኖች የኪራይ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ የግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020
[New]ቢሮው የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ የደንብ ልብስ ሸሚዝ እና የመኪና ታፕሰሪና ጌጣጌጥ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ |የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 30, 2020
[New]መምሪያው ቋሚ የሰራዊት ካምፕ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል |የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020
[New]ኢንስቲትውቱ የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ ደረጃቸው GC/BC5 እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። |የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት አርባምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትውት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020
[New]ኤጀንሲው ሲጠቀምበት የነበረውን ሊፋን 520 መኪና ብዛት 1 ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ |የፌዴራል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ኮርድኼድ ኢትዮጵያ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
[New]ጽ/ቤቱ የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል |የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020
[New]ጽ/ቤቱ የኤሌክትሮኒክስ ግዢ፣ ላተራል ፋይል ካቢኔት፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የችግኝ ግዢ፣ የመኪና ጥገና አገልግሱት (ፒካፕ) ግዥ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል:: |የኮልፌ ቀራንዮ ክፍስ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020
ጽ/ቤቱ የተለያዩ በርካታ የሚወገዱ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል :: |የልደታ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020
ጽ/ቤቱ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ |የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020
ኤጀንሲው የተለያዩ አይነት የተለያዩ አይነት የኤሌክትሮኒክስ እና የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የጽህፈትና ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፃህፍት ኤጀንሲ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 30, 2020
[ጉርሻ] በተደጋጋሚ ከግዥ ፈጻሚ መ/ቤቶች ና አቅራቢዎች የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው |የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ
ቢሮው ላፕቶፕ የአይነስውራን ላፕቶፕ እና አመታዊ፣ የትምህርት ስታትስቲክስ መፅሔት ህትመትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፡፡ |የአማራ ብሔራዊ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 30, 2020
ት/ቤቱ የደንብ ልብስ ፤ የጽህፈት መሳሪዎች ፤ የጽዳት መሳሪያዎች ፤ ቋሚ እቃ አላቂ ፤የትምህርት እቃ ልዩ ፍላጎት ፤ አላቂ የት/ት መርጃ መሳሪያዎች ፤ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች ፤ የላብራቶሪ ዕቃዎች ፤ የጥገና ዕቃዎች ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍስ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020
ድርጅቱ የአልሙኒየም አቅርቦትና ገጠማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የአማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020
ፅ/ቤቱ የባህል ቡድን አልባሳት እና የሙዚቃ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 25, 2020
መምሪያው ለፍሳሽ ቆሻሻ አገልግሎት የሚውል ቦቲ መኪና ኪራይ፤ ኮምፒውተር፤ ወንበርና ጠረጴዛ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 25, 2020
ት/ቤቱ የጥገና ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኬሚካሎች አና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የህክምና ዕቃዎች፣ ግቢ ማስዋብ እና የፓርትሽን ስራዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡ |በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 25, 2020
ኮሌጁ የመምህራን መኖሪያ ህንፃ ግንባታን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ |የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ወላይታ ሶዶ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 14, 2020
ኮሌጁ የደንብ ልብስ ጨርቅ እና ጫማ ፣ የደንብ ልብስ ስፌት የእጅ ዋጋ ፣ የኮምፒዩተር እና የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የማሰልጠኛ እቃዎች ህንጻ መሳሪያ፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ የአውቶ ፣ የቆዳ እና ቴክስታይል፣ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ እና ውድ ወርክ በጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል |የጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020
ኢንስቲትዩቱ የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |ኢንስቲትዩቱ የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 19, 2020
for External Audit service |Center for international Reproductive Health Training (CIRHT)
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020
CALL FOR EXTERNAL AUDITORS|Timret Lehiwot Ethiopia
Posted: Daily Monitor May 15, 2020 Deadline: May 25, 2020
Expression of Interest for organizational Audit Service |Consortium of Ethiopian Human Rights Organizations
Posted:Daily Monitor May 14, 2020
Deadline: May 20, 2020
The University invites eligible bidders for the Procurement of works for the Construction & Electrical distribution, street light and power House Building Work |Mizan Tepi University
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020
The Union invites all eligible contractors of category GC6 or B C 5 and above and to execute Mechanization Service Center (MSC) | Melik Siltie's Farmers' Cooperative Union
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 07 ቀን 2012
Deadline: June 13, 2020
Posted: Ethiopian Herald May 15, 2020
Deadline: June 10, 2020
Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of Different Constriction works at Central North Region|ethiotelecom
Posted:Ethiopian Herald May 15, 2020
Deadline: June 8, 2020
The Authority invites eligible bidders for the Construction of Remaining Work of Fence, Office, Garage, Car Wash and Guard House of Summit Condominium Site-2 Bus Depot. |Addis Ababa Transport Authority
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 06 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020
መ/ቤቱ በ2 ዓመት በሚቆይ የወል ጊዜ ማውንት ክሬን ኪራይ (ዕቃዎችን የመጫን፣ የማውረድ፤ ከውሃ ጉድጓድ ማውጣት ሥራ) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባስሥልጣን
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 06 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
ጽ/ቤቱ ግሬደር እና ዶዘር ኪራይ፣ የገልባጭ መኪናዎች ኪራይ በኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ያዎባ ስሪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቦይካ /ውብሀመር/
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 06 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
ቢሮው የገበያ ጥናት መረጃ ሶፍት ዌር ለመተግበር የሚያስችል ቀድሞ የነበረውን ሲስተም መሰረተ ልማት አፕግሬድ ለማድረግ ሰርቨር ተከላ ኮንፊገሬሽን ኢንስታሌሽን ሥራ እና የንግድ ምዝገባና ሌሎች የደንበኞች አገልግሎትን ለመቆጣጠር የሚረዳ የደህንነት ካሜራ እንዲሁም የውስጥ ለውስጥ የስልክ ግንኙነት አገልግሎት በአጠቃላይ የአቅረቦትና ተከላ ሥራ ለማከናወን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |የደቡብ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
ማዕከል የአንቴና ፋውንዴሽን ግንባታ፣የሰኪዩሪቲ ካምፕ ግንባታ፣የግምጃ ቤት ግንባታ፣የወርክ ሾፕ ግንባታ ለማሰራት ደረጃ 4 B.C እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020
ኩባንያው የተለያዩ የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣ ኤችዲፒ (HDPE) ፣ ዩፒቪሲ (UPVC/፣ ፒፒአር PPR፣ ወዘተ… በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። | AG PIPE FITTING TECHNOLOGY PLC
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020
ፍ/ቤቱ የሕንፃ ጥገና እና ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ደረጃው BC/GC 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
ቢሮው ለሦስት የውሃ ጉድጓድ የኤሌክትሮ መካኒካል ግዥ ሥራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |የሶማሌ ክልል መስኖ እና ተፋሰስ ልማት ቢሮ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020
ኮሚሽኑ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020
ዩኒቨርሲቲው work shop building floor finishing በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል |ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020
ጽ/ቤቱ ኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር ፣ ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |ሆሣዕና ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
Invitation for 308 Desktop Computer Core i5, 30 Laptop Computer Core i5, 12 LCD Projector, 11 Heavy duty photocopy machine |Ministry of Finance (MOF)
Posted: Ethiopian Herald May 12, 2020
Deadline: June 15, 2020
ድርጅቱ ጀነሬተር፣ ሰብመርሰብል ፓምፕ እና ሰርፌስ ፓምፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ባህር ዳር
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020
መ/ ቤቱ CBC Machine (Human Count 30 TS) CENETRIFUGE (HU Max 4k) በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል |የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሠንዳፋ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020
መ/ቤቱ በ2 ዓመት በሚቆይ የወል ጊዜ ማውንት ክሬን ኪራይ (ዕቃዎችን የመጫን፣ የማውረድ፤ ከውሃ ጉድጓድ ማውጣት ሥራ) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባስሥልጣን
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
ሆስፒታሉ የውሃ ስራ ደረጃ ስድስት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የውሃ ስራ ተቋራጭ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት ሥራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል |የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
ፅ/ቤቱ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ፣ የተለያዩ የስፖርት ልብስ፣ የደንብ ኣልባሳት፣ የደንብ ኣልባሳት ስፌት፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል |በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 23, 2020
የምግብ እህል የጨረታ ማስታወቂያ|የቦንጋ ማረሚያ ተቋም
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: June 23, 2020
ማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል|በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን ከላላ ወረዳ ልጓማ ከተማ መሪ ማዘጋጃ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 05 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020
[ጉርሻ] የኮሮና ወረርሽኝ በታክስ ከፋዩ ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የታክስ እዳ ምህረት መመሪያ ቁጥር 64/2012|ገንዘብ ሚኒስቴር
መምሪያው የጽሕፈት መሣሪያዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የህክምና ላቦራቶሪ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የደንብ አልባሳት ፣ ቋሚ ዕቃዎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | አራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ|የመ/ሰላም ከተ/አስ/ከተ/ል/ቤ/ኮን/ጽ/ቤት
[FAQ] ሰዎች በብዛት የሚጠይቁን ጥያቄ ና የኛ መልሶች|ዋልያ ቴንደር
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
ኤጀንሲው የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
ኮሚሽኑ የተለያዩ የፋርጎ ፕሪተር ከነአክሰሰሪው እና የሰካነር(ID Fargo Printer and Scanner) LEDTV, Receiver, Coaxial Cable 100M, LNB, Dish 90, Ferige,67 To ፣የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎችን ፣ፕሮጀክተር ግዥ ፤ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020
ሆስፒታሉ ሊያሰራ ላቀደው የባለ ሁለት ወለል (G+2) የቢሮ ሕንፃ ቀሪ ሥራ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |ቦና ዲስትሪክት ሆስፒታል ቦና
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020
[የጨረታ ማስተካከያ ] ኤጀንሲው የተሽከርካሪ መለዋወጫና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል|የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020
ድርጅቱ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችንና ማሽኖችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል |የኢትዮጵያ መድን ድርጅት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020
ፋብሪካው አንድ ዶዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020
ጽ/ቤቱ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ አልባሳት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020
ጽ/ቤቱ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ክሮች ፣ ፕላስቲክን የፕላስቲክ ውጤቶች ፣ ጎማዎች የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ፣ የፋብሪካ ግብዓት፣ የህንፃ መሣሪያዎችና ሌሎች ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል |በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
ኢንስቲትዩቱ የተለያዩ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪዎችን መግዛት ይፈልጋል |የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020
ድርጅቱ ስኳር ጭነት ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020
ፕሮጀክቱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ጎማ ፣ የተሸከርካሪና ማሽነሪ ባትሪ፤ አልጋ፣ ፍራሽና ትራስ፤በርሚልና ጀሪካን፤ 6 ባለ 50 ኪ/ግ ጆንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል |በኢፌዲሪ ስኳር ኮርፖሬሽን የበለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
ጽ/ቤቱ የስፖርት መገልገያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |ጉለሌ ክ/ከ/ኮንስትራክሽን ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
ጽ/ቤቱ የ Network Material Supply and Installation Work በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል|በደብፓ ጽ/ቤት የፋይናንስ ንብረት አስተዳደር መምሪያ የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020
ት/ቤቱ የተለያዩ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ቋሚ የተገጣጣሚ እቃ፣ ህትመት ስራ ፣ የማሽነሪ እቃ፣ የደንብ ልብስ ፣ ዋቢ መጽሐፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 07 ጄ/ዋ/ጉቱ የመጀመሪያ ደረጃ ቁጥር 2 ት/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
መ/ቤቱ ለህፃናት ማቆያ የሚሆኑ ፈርኒቸሮች፣ የመቆያ ክፍል ማስዋቢያ፣ መገልገያ እና የህጻናት መጫወቻ ዕቃዎች አልባሳት፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የንፅህና አላቂ የፅዳትና መመገቢያ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች /ቲቪ፣ፍሪጅ…/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የኮንስትራከሽን ሥራዎች ቁጥጥር ባለሥልጣን
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
ድርጅቱ ነባሩን ሕንፃ ለማሳደስ እና የመኪና ማቆሚያ (Car Parking Shade) ለማሠራት ይፈልጋል |ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020
ኢንተርፕራይዙ Supply and fix fire pump በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020
ማህበሩ የሀገር ውስጥ ሩዝ፣ ዱቄት እና የምግብ ዘይት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 14, 2020
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ|የቅ/ልደታ ለማርያም የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020
ኮሚሽኑ የቢሮ ማሽኖች እና ተጓዳኝ ዕቃዎች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል | የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020
ድርጅቱ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
ኢንሹራንሱ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከበውን ትራንስፎርመር 600 KVA በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል |ሕብረት ኢንሹራንስ አማ
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020
ባንኩ ቶዮታ ራቫ-4 እና ቶዮታ ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል |አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020
የቢሮ ህንፃ እና የሪከቨሪ መጋዘን ግዢ ጨረታ |ሉሲ ኢንሹራንስ አ.ማ
Posted:ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020
ኢንተርፕራይዙ Supply, Install and Test of Stand By Generator ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። |የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
ድርጅቱ የቢሮ መገልገያ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
Invitation for the Procurement of Pharmaceuticals |Pharmaceutical Supply Agency (PSA)
Posted: Ethiopian Herald May 10, 2020
Deadline: June 14, 2020
Invitation for eligible bidder for the Procurement of Geophysical Equipment's. |Ministry of water Irrigation and Energy
Posted:Ethiopian Herald May 10, 2020
Deadline: May 29, 2020
The Organization would Like to buy Physiotherapy Equipment |RaDO
Posted:Ethiopian Herald May 10, 2020
Deadline: May 14, 2020
ኤጀንሲው ለቄብና እንቁላል ጣይ ዶሮ ምጥን መኖ፣ የፈሳሽ ናይትሮጅን መያዣ ትልቁ/ እና የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል|የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 25, 2020
ቢሮው የተለያየ የህክምና እቃዎችን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
ጽ/ቤቱ የተለያዩ የእንስሳት መድሃኒቶች እና ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |ልማት ቢሮ በሰ/ሸዋ/ዞን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ዋና ጽ/ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 25, 2020
መ/ቤቱ ከድንጋይና በኮንክሪት የሚሰራ የዲች ስራ፣ ለመንገድ ዳርቻ RC retaining wall እና ከመሬት በታች በፌሮ እና በኮንክሪት የሚሰራ የነዳጅ ማጠራቀሚያ (Fuel Jank) ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020
መ/ቤቱ የToilet door Closer አቅርቦትና ገጠማ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል |የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020