other sec defence cons 1

other sec defence cons 1


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/FM/72/2020

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰሚት አርሚ ፋውንዴሽን ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix fire pump ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም፡-

ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመ ለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወ ትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የምህንድስና ዕቃ ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ ካታሎግ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
እንዲሁም በቴክኒካል ሰነድ ማጠቃለያ ሠንጠረዥ ላይ የሚወዳደሩበት ማቴሪያል የሚያቀርቡት ዕቃ ተመጣጣኝ ወይም (Equivalent) ከሆነ በግልፅ ተለይቶ መቀመጥ ይኖርበታል::
ናሙናን በተመለከተ ባቀረቡት ካታሎግ መሠረት እና በዋጋቸው የሚመረጡ ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ ሲጠየቁ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::
ሆኖም ከላይ መሟላት እንዳለበት ከተጠቀሱት ነጥቦች አንዱም ቢጐድል ተጫራቹ ቴክኒካል መስፈርቱን እንዳላሟላ ተቆጥሮ ሠነዱ ተመላሽ ይደረግለታል::
5. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በተጠቀሰው ብዛት (Quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል::

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስ ከ ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

7. ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ. ም. ከቀኑ 8 ፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::

8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

ፖ. ሳ. ቁ 3414 ሩካስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

ድህረ ገፅ www.dce.gov.com/www.dce.et.com

ኢሜል፡-INFO@dce-et.com



Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020


© walia tender

Report Page