bid extension vic 16

የጨረታ ሰነድ ማስተካከያ
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ የተሽከርካሪ መለዋወጫና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሚያዚያ 25 ቀን 2012 ዓ.ም በታተመው የዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሠረት እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ የጨረታ ሰነድ የገዛችሁ ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካከያ ስለተደረገ ቀርባችሁ የተስተካከለውን ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፤
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ
እንቁላል ፋብሪካ ፖሊስ መኮንኖች ክበብ ፊት ለፊት
ከኪያሜድ ሜዲካል ኮሌጅ በስተጀርባ
አዲስ አበባ
ለተጨማሪ ማብራሪያ፤
በስልክ ቁጥር፡- 011 155 11 11ወይም 011 126 67 49 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች
ጉዳይ ኤጀንሲ
Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020
© walia tender