used Hiberet trasfor1

used Hiberet trasfor1


ሕብረት ኢንሹራንስ አማ

UNITED INSURANCE COMPANY SC

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከበውን ትራንስፎርመር 600KVA በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መሥሪያ ቤት እንዲሁም ቃሊቲ በሚገኘው ሪከቨሪ ከግንቦት 03 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ሰነዱን በመውሰድ ዲ.ኤችገዳ ብርድልብስ ፋብሪካ አጠገብ በሚገኘው የኩባንያው ሪከቨሪ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በሥራ ሰዓት በመምጣት ማየት ይቻላል::
ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀኑ 10:30 ሰዓት ድረስ በኩባንያው ዋና መሥሪያ ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሠረት ለሕብረት ኢንሹራንስ አማ The United Insurance Company SC/ ተብሎ በሲፒኦ የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል:: አሸናፊዎች በጨረታው ላሸነፉት ንብረት ቀሪውን ክፍያ የጨረታው ውጤት ከሚገለጽበት ከግንቦት 18 ቀን 2012 ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ መክፈል ይኖርባቸዋል::
የጨረታ አሸናፊዎች የዕቃውን ዋጋ ሙሉ ክፍያ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምረው ከከፈሉ በኋላ በ10 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል:: በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያሸነፉትን ንብረት ከፍለው ካልወሰዱ ኩባንያው አሸናፊውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ከመሆኑም በላይ ለጨረታ ማስያዣ የተከፈለውን ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ጨረታው ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ይከፈታል::
ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111- 26 34 34 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012

Deadline: May 22, 2020


© walia tender

Report Page