Comp sale vic 14

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር / ኦፖኮ ግጨ/19/ 2012
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን
የተለያዩ የፋርጎ ፕሪተር ከነአክሰሰሪው እና የሰካነር(ID Fargo Printer and Scanner)LEDTV, Receiver, Coaxial Cable 100M, LNB, Dish 90, Fridge,67 To
የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎችን ፣
ፕሮጀክተር ግዥ ፤ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል፡፡
ተጫራች ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራብዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋ ስትና 2 ፐርሰንት በባንክ በተረጋጠ ቼክ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
የጨረታ ሰነዱን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21(ሃያ አንድ)ቀናት ከበጀትና ፋይናንስ ንዑስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር G+19 በመቅረ ብ የማይመለስ ብር 150 ( አንድ መቶ ሃምሳ ብር ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ውል ከተፈፀመበት ቀን አንስቶ በ90(ዘጠና)ቀን ውስጥ አጠናቆ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን በራሳቸው ወጪ የማጓጓዝና ሌሎችም የማውረጃ እና የመጫኛ ወጪዎችን ሸፍነው ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን መጋዘን ቢሾፍቱ በሚገኘው ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻቀነ ገደብ 24/9/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ24/9/2012 ዓ.ም በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አ/ አበባ ክ/ ከተማቂርቆስ ወረዳ 05 ላንቻ አካባቢ የቀድሞ አልፋ ዩኒቨርሲቲቤትቁጥር 19 ስልክቁጥር 0118787093
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020
© walia tender