Eng corrup2

Eng corrup2


የፌዴራል የስነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን

የቢሮ ማሽኖች እና ተጓዳኝ ዕቃዎች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ

ቁጥር 010/2012

የጨረታው የመጨረሻ

ቀን፦ በ 15 ኛው ቀን

ሰዓት፦11 ፡ 00 ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በወጣ

ቀን፦ በ16 ኛው ቀን

ሰዓት፦ 8:15 ሰዓት

ተጫራቾች ከላይ በተገለፁት ጨረታዎች ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል



1

በዘርፉ ሕጋዊ እና የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ኮፒ፤

2

የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ኮፒ፤

3

የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ኮፒ፤

4

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ፤

5

በመንግስት የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ላይ በአቅራቢነት ለመሳተፍ በድረ-ገጽ የተመዘገቡበት ማስረጃ ሰነድ ኮፒ፤

6

ከላይ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ፤ በሲፒኦ ወይም በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 402 በጥሬ ገንዘብ ገቢ ያደረጉበትን

7

በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 402 የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ/ ብቻ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመክፈል መግዛትና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚገኙትን ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የጨረታ ማቅረቢያ እና የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል መግቢያ ቅፆችን በመሙላት ከላይ ከተዘረዘሩት ሕጋዊ ሰነዶች ጋር ማያያዝ፤

8

በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከላይ ከ1-7 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9

ተጫራቾች አመቺ ሆኖ ባገኙት የድርጅታቸው ሰነድ ላይ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal እና የዋጋ ማቅረቢያቸውን /Financial Proposal/ ሞልተው በመፈረም እና ማኅተም በማድረግ በተለያዩ ኤንቨሎፖች አሽገው በኤንቨሎፖቹ ላይ የግዥውን ዓይነት በመጥቀስና የድርጅታቸውን ማኅተም በማድረግ ከኤንቨሎፖቹ ፊት ለፊት የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ Technical Proposal እና የዋጋ መወዳደሪያ ሃሳብ /Financial Proposal እንዲሁም ኦርጅናል እና ኮፒ ስነዶች ሰማላት ለይተው በጉልህ በመፃፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

10

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለጸው የመጨረሻ የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ Technical Proposal እና የዋጋ መወዳደሪያ ሃሳብ /Financial Proposal/ የያዙ ኢንቨሎፖቻቸውን ለፌዴራል የስነ-ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 402 ውስጥ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

11

የጨረታው ሳጥን ከላይ በተገለፀው የጨረታው የመጨረሻ ማቅረቢያ ቀን እና ሰዓት ላይ ተዘግቶ በማግስቱ ከላይ በተገለጸው የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮሚሽኑ ቢሮ ቁጥር 402 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመክፈቻ ስነስርዓት ይካሄዳል፡፡

12

ከላይ የተገለጸው የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚዘጋና በዕለቱ የሚከፈት ይሆናል፤

13

በጨረታው መክፈቻ ቀን የቴክኒክ መወዳደሪያ ሐሳብ ብቻ ይከፈታል:: የዋጋ መወዳደሪያ ሐሳብ ኤንቨሎፖች የሚከፈቱት በቴክኒክ ብቁ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ብቻ ሲሆን የቴክኒክ ግምገማ ውጤቱን ለሁሉም ተጫራቾች በእኩል ጊዜ እንዲያውቁት ይደረጋል::

14

በኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለ ተ ጨ ማ ሪ ማ ብ ራ ሪ ያ

የስልክ ቁጥር 011 5536907/ 011 5529100

የፋክስ ቁጥር 011 5536902፤

የፖ.ሳ.ቁ 34798/

የፌዴራል የሥነምግባር እና

የፀረ ሙስና ኮሚሽን


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020


© walia tender

Report Page