Cat eth air

Cat eth air


አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EALGPBTU/128/12

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር የሀገር ውስጥ ሩዝ፣ ዱቄት እና የምግብ ዘይት አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን የተጨራቾች መመሪያ መሰረት በማድረግ ተጫራቾች እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል::

ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
ከኢትዮጵያ ምግብ፣ መድሀኒት፣ የጤና እንክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን የምርት ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
ተጫራቾች TIN NO. ያላቸውና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ተጽፎ መግባት አለበት::
ጨረታው ከግንቦት 02/2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 06 /2012 ዓ. ም ለ5 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በዛው ዕለት ከቀኑ 8 ፡00 ይዘጋል::
ጨረታውም በቀን ግንቦት 06/2012 ዓ. ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት በማህበሩ ስብሰባ አዳራሽ ከቀኑ 10 ፡00 ላይ ይከፈታል::
ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የሚፈለገው የምርት ዓይነትና ብዛት እንደሚከተለው ይሆናል::

ማሳሰቢያ፡- ሩዝ በ10ኪሎ ግራም፣ ዱቄት በ5 ኪሎ ግራም እና ዘይት በ1 ሊትር ታሽጎ መዘጋጀት ይኖርበታል።

► ሦስቱንም ወይም ከሶስቱ ሁለቱን ወይም አንዱን ማቅረብ የሚችል መጨረት ይቻላል::

የምዝገባ ቦታ፡- በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ቢሮ

ስልክ ቁጥር 011665107/ 0910883600/0922144255


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 14, 2020


© walia tender

Report Page