Ict comp 7

Ict comp 7


የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ለ2010 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የNetwork Material Supply and Installation Work በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት በመስኩ ሥራ ዘርፍ የተሠማራችሁትና ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ግለሰቦችና ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1.1. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወርቀት ያላችሁና ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፣
1.2 በዘመኑ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት ያላችሁና የፍቃዱን ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፣
1.3 የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላችሁና ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ
1.4 የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላችሁና ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ
1. 5 በኔትወርክ ዕቃዎች እና በዝርጋታ ሥራዎች አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁና ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ የሚትችሉ
1.6 የመልካም ሥራ አፈጻጸም ምስክር ወርቀት ማቅረብ የምትችሉ
2. አቅራቢዎች

2.1 የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሰነዱ(Bid Bond) ብር 5,000 በባንክ በተመሠከረለ ት ቼከ(CPO) ከማስከበሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2.2 ተጫራቾች የግዥ ጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ Bid document/ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ/ በመ ክፈል ይህ የጨረታማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የፋይናንስና ንብረት አስ/ር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
2.3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ መወዳደሪያ ኦርጅናልና 2 ከፒ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ እንቬሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሠዓት እስ ከ 16 ኛ ቀን 4 ፡00 ሰዓት ድረስ በደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የፋይናንስና ንብረት አስ/ር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 13 ቀርበው ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
2.4 ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
2.5 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ኛ ቀን በጽ/ ቤቱ እስከ 4 ፡00 ሰዓት የሥራ ቀን ለተጫራቾች ክፍት በመሆን በ16 ኛ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተ ገኙበት ይከፈታል፡፡
2.6 ጨረታው ይከፈታል የተባለበት 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
2.7 የተጫራችወይም ወኪሎቻቸው በጨረታ አከፋፈት ላይ አለመገኘት የጨረታ ሂደቱን ሊያስተጓጉል አይችልም፡፡
አሸናፊውያሸነፈበትን የውልማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ በአሸነፈበት በ10 ቀናት ውስጥ ውል ባይገባ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው CPO ለጽ/ቤቱ ውርስ ሆኖ ጨረታው ይሠረዛል፡፡

ጽ/ቤቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ፡በስልክ ቁጥር 0462203115/0913161728

በደብፓ ጽ/ ቤት የፋይናንስ ንብረት አስተዳደር መምሪያ

የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 04 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020


© walia tender

Report Page