Sale exbition3

Sale exbition3


ለመጀመሪያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የቢሮ መገልገያ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከግንቦት 3/2012 ዓ.ም እስከ ግንቦት 17 ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅ ት ብር 50 ( ሃምሳ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ግንቦት 18/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡00 እስከ 4 ፡30 ድ ረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት በጠዋቱ 4፡35 ሰዓት በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0912-017378 ላይ መደወል ይቻላል።

ማዕከሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው::


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020


© walia tender

Report Page