sale 15 comp2

የጨረታ ቁጥር የካ/ መ/ ል/ ማ 003/2012
ሎት 1 ልዩ ልዩ እቃዎች፣
ሎት 2 ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል እና
ሎት 3 ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ ባለው መስፈርት አሟልታችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡
ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመከፍላቸው ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤
ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ማረጋጋጫ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤
ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ሎ ት ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የካ ክ/ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደ/የሥራ ሂደት መገናኛ ውበት/ማራቶን ሕንፃ ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር-የካ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ቤት የካ ከክፍለ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ ግቢ ውስጥ 1ኛ ፎቅ ክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO በብር ለእያንዳንዱ ሎት 1 ብር 3000.00/ ሦስት ሺህ ብር ሎት 2 5000.00 / አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች በገዙትን የጨረታ ሰነድ መሠረት የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል ሰነድ በማድረግ በተጠቀሰው ቢሮ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን እስከ 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ኛው ቀን ሥራ ሰዓት 3 ፡30 ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4 ፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- መገናኛ ውበት ሕንፃ/ ማሪጾን ሕንፃ ፊት ስፌት የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
1 ኛፎቅ የካ ክ/ ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ጽ/ ቤት ግ/ ን/ አስ/ ደ/ የሥራ ሂደት
ስልክ ቁጥር፡-00118333114 አዲስአበባ
በየካ ክ/ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማጅመንት ጽ/ ቤት
ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020
© walia tender