44

44

Walia Tender


Dire Dawa Administration Agriculture Water. Mine & Energy Office Procurement of Livestock medicine & laboratory

Posted:Ethiopian Herald Sep 19, 2020

Deadline:October 14, 2020

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 07 በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሪከቨሪ የሚገኝ የሠቁ ኮድ 3-45664 ኢት የሆነው መኪና  የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 420,000 (አራት መቶ ሃያ ሺ ብር )  ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ዥ የሚከፍል  መሆኑ ታውቆ ለጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 9፣2013

Deadline:ጥቅምት 3 ቀን 2013

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ቶኩማ የመኪና ማቆሚያ የሚገኝ የሠ/ቁ 3-87284 አ.አ የሆነ መኪና (ተሽከርካሪ ) እና  2ኛ የሠ/ቁ 3-87296 ኢአ የሆነ ተሽከርካሪ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ብር ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 9፣2013

Deadline:ጥቅምት 9 ቀን 2013 

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ጽ/ቤት አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃዎች ፤የደንብ ልብስ ግዥ ፤የደንብ ልብስ ስፌት፤ልዩ ልዩ መሳሪያዎችንና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 9፣2013

Deadline:በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:የተለያየ 

የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አላቂ  የጽህፈት  መሳሪያዎች የ ተለያዩ የመብራት ዕቃዎችና የቢሮ ጥገና መገልገያዎች የሕትመት ዓይነቶች የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎችየተለያዩ መፅሐፍቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:መስከረም 25 ቀን 2013

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለሆስፒታሉ ግብአት አገልግሎት የሚውሉ ኦክስጅን የተሞላ ሲሊንደር ግዥ መድኃኒቶች እና የህክምና መገልገያ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:በ10 የስራ ቀናት ከቀኑ 11፡00

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፤ ቶነሮች ፤ የጽዳት ዕቃዎች ፤ የደንብ ልብሶች ፤ ብትን ጨርቆች ፤ የደንብ ልብስ ስፌት፤ ህትመት እና የስፖርት ዕቃዎችን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ከታች በተዘረዘሩት ዕቃዎች የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የላፕቶፕ ኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:መስከረም 21 ቀን 2013 

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ስፔርፓርት፣ አልባሳት ቁሳቁስ፣ ኢሌክትሮኒከስ፤ ኮስሞቲክስ ፣ ቆርቆሮ1 ጎማዎች ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:መስከረም 16 ቀን 2013

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እና ጎማዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:26/01/2013

ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:በ10ኛው ቀን በ8፡00

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውንቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ሌሎች ልዩ ልዩ ብርታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: መስከረም 27 ቀን 2013 

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃ ፤ የፅዳት እቃ፤የደንብ ልብስ፤ ቋሚ እቃ፤ የኤሌክትሪክ እቃ ፤ የስፖርት ትጥቅ ፤ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:10 ተከታታይ የስራ ቀናት

ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኃየተያግልማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድና ቀላል ተሸከርካሪዎቸን ፤ የደረቅና ቦቴ ተሳቢዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:መስከረም 28 ቀን 2013

የኢትዮጵያ የኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ 

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 የፋይናንስናኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት  ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የምስራቅ በር ቁ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:በ10ኛው ቀን

Biftu Adugna Business S.C invites eligible bidders for procurement of Medical equipment, Medicine, Reagents and Chemicals, Medical and Laboratory Supplies

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም7፣2013

Deadline: October 1, 2020 

የኮ/ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የመስተንግዶ፣ የትራንስፖርት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ፣ ህትመት፣የተሽከርካሪ እቃዎች፣ መስተንግዶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም7፣2013

Deadline:ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት

የኢትዮጵያ የምግብ የመድሀኒትና ጤና ክብካቤአስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣንየላብራቶሪ መሳሪያዎች ጥገና እናሰርቪስ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም7፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00

በቦሌ ክ/ከተማ ወ/3  ልዩ ስሙ  ኤስ  ኤቢዝነስ ሴንተር ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችየሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 51,945 (ሃምሳ አንድ ሺዘጠኝ መቶ አርባ አምስት) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥየሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም )በሐራጅ ይሸጣል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:ጥቅምት 16 ቀን 2013 

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የብረታ ብረትና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ስማስመርመር ሶስተኛ ጊዜ ወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00

በባሌ ዞን በጎባ ከተማ የሚገኘው ተስፋ ቁጠባና ብድር ሃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር በጎባ ከተማ ጨፌ ሆራ /03/ቀበሌ በሚገኘው በ 640 ሜ ላይ G+3 የገበያ ማዕከል ማስገንባት ይፈልጋል(GC5 እና ከዚያ በላይ)

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 

Ethiopian Electric Utility invites sealed bids from eligible Local Manufacturers by this National Competitive bidding (NCB) for the procurement of Distribution materials

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:Different

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀከቶች አገልግሎት ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 04፣ ሃያ ሁለት አካባቢ፣ በጌታሁን በሻህ ህንፃ እና በአንበሳ ኢንሹራንስ ህንፃ መካከል መስፈርቱን የሚያሟሉ ኤጀንሲ/ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሰት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽንለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየበሰለ ምግብ አቅርቦት

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:መስከረም22 ቀን 2013

የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:16ኛው የስራ ቀን ጧት 4፡00

በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ለመንግሥት ሠራተኞች የደንብ ልብስ ፤ የፅዳት እቃዎች፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: በ16ኛው የሥራ ቀን 

[Extension]Bunna International Bank S.C. Extension of Bid Closing & Opening Date

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:Different

ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅዳት እቃዎች የደንብ ልብስ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: የተለያየ

የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙየህግ ታራሚዎች ለ6 ወራት ለምግብ አገልግሎት የሚሆንለምግብ አገልግሎት የሚውል እህሎች ፣ ማጣፈጫዎች ፣ የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: በ11ኛው ቀን 4፡30 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃ እና የደንብ ልብስ የጽዳት ዕቃ እርሻ መሳሪያዎች የህትመት የወንበር ጥገና የፎቶ ኮፒ ጥገና የምግብና መጠጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00

የኮ/ ቀራንዮ ክ/ከተማ የሚሊኒየም 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የፅዳት እቃ ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ ፣ የት/ት አላቂ እቃ፣አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ፣ ማጣቀሻ መጽሀፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11:30

 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:የተለያየ

Development Bank of Ethiopia invites interested and potential bidders for the procurement of Toners and Photocopy paper. 

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: October 6, 2020

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:መስከረም 28 ቀን 2013

Report Page