Sl ctr ins fr pr ot የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሠ

Sl ctr ins fr pr ot የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሠ

Walia Tender

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት ለ2013 በጀት ዓመት

ሎት 1 ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች
ሎት 2 የተለያዩ የምግብ ጥሬ እቃዎች
ሎት 3 የተለያዩ መኪኖች ጥገና
ሎት 4 የተለያዩ ፈርኒቸሮች
ሎት 5 የተለያዩ ህትመቶች
ሎት 6 የተለያዩ የመስክ እቃዎች

የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስዕሆነም በጨረታው ስመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡

  1. ከላይ በተጠቀሰው አገልግሎቶች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ጨረታ ላይ ለመሣተፍ የተመዘገቡና ያልታገዱ፡፡
  3. የግብር መለያ ቁጥር ( Tin Number) ሰርትፊኬት ያላቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊው ከተረጋገጠ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ባሸነፈው ጠቅላላ ዋጋ 10% CPO፣ ሕጋዊነቱ፡ የተረጋገጠ ቼክ፣ ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል።
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ግዥ ክፍል / ቢሮ ቁጥር 20/ በመቅረብ ሠነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
  7. ለሎት 1 እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000/ አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡ ለሎት 2 እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 / ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡ ለሎት 3 እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 / አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል።
  8. . ለሎት 4 እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 | አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡ .ለሎት5 እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2,000 / ሁለት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡ . ለሎት 6 እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 | አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
  9. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የአገልግሎቶች ዋጋ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎኘ ከላይ በተጠቀሰው ዘወትር የስራ ቀናት ግዥ ከፍል ውስጥ / ቢሮ ቁጥር 20/ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጧት 4፡00 / አራት ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ጧት 4፡30 /አራት ሰዓት ተኩል ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ይከፈታል ፡፡1 6ኛው ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ ከ6ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 4፡00 |አራት ሰዓት ተዘግቶ 4:30 |አራት ሰዓት ተኩል/ ላይ ይከፈታል፡፡
  11. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. . ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-5-30-81-20 ወይም 011-5-30-81-11 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

አድራሻ:- ሜክሲኮ ወደ ቄራ መንገድ የሚወስደው ገነት ሆቴል አጠገብ፡፡

የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:16ኛው የስራ ቀን ጧት 4፡00


© walia tender


Report Page