Sl tx ctr rnt ins pr vi የኮ/ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አ

Sl tx ctr rnt ins pr vi የኮ/ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አ

Walia Tender

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2013

የኮ/ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤትበ2013 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት ተከፋፍለውየተዘረዘሩት ዕቃዎች ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታአወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት1፡- የጽህፈት መሣሪያ
ሎት2፡- የጽዳት ዕቃዎች
ሎት3፡- የደንብ ልብስ
ሎት4፡- -የመስተንግዶ
ሎት5፡- የትራንስፖርት
ሎት 6 :-የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
ሎት 7፡- ህትመት
ሎት 8፡- የተሽከርካሪ እቃዎች
ሎት 8 - መስተንግዶ

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችየምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታውእንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የዘመኑን ግብርየከፈሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮበእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸውየምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ከብር50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በላይ የግዥ ዋጋባላቸው እቃዎች ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾችየቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በጥቃቅን የምትወዳደሩ ካሉበት ወረዳ የዋስትናደብዳቤ ቀጥታ ለወረዳችን ማቅረብይኖርባቸዋል፡፡
  3. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራቀናት የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር) መከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቀርበው መግዛትይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በገዙት የሰነድ ዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይየአንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከነቫቱ በመሙላትእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ወይምበማንኛውም በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒአድርገው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. መስሪያ ቤቱ በጨረታ ካቀረበው እቃ ብዛት እስከ20% ድረስ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከወጣበትበ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይየሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናለእያንዳንዱ ሎት ማለትም ለሎት 1 እና 3 ብር2000 (ሁለት ሺህ ብር) ለሎት 5፣6፣7፣2፣8 ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር)፣ለሎት 4 ብር500.00 (አምስት መቶ ብር) በባንክበተረጋገጠ CPO ብቻ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማዘጋጀት ከዋጋማቅረቢያ ጋር ስታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግእስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-273-89-99/011-827-58-28 በመደወል መጠየቅይችላሉ፡፡

አድራሻ አጠና ተራ ወረድ ብሎ ፍሊጶስ ቤተክርስቲያንፊት ለፊት ነው፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግየተጠበቀ ነው::

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም7፣2013

Deadline:ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት


© walia tender

Report Page