Sl fr tx cmp ins md ctr vi ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋ

Sl fr tx cmp ins md ctr vi ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 የፋይናንስናኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚናአላቂ ዕቃዎችን በ2013 በጀት ለወረዳው ጽ/ቤቶችአገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እናግለሰቦችን በጨረታው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት

ሎት- 1 የፅሕፈት መሳሪያዎች
ሎት- 2 የፅዳት እቃዎች
ሎት- 3 የደንብ ልብሶች
ሎት- 4 ኤሌክትሪክ ዕቃዎች
ሎት-5 ቋሚ ዕቃዎች
ሎት-6. የኮምፒውተር፤ የፕሪንተር እና የፎቶኮፒማሽን የጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች
ሎት-7 እንስሳት መድሃኒት
ሎት-8 አትክልት ዘር
ሎት- 9 የእንስሳት ጤና ቋሚ ዕቃዎች
ሎት-10 የመኪና አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎች

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችየምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታውእንዲሳተፉ ይፈልጋል፡፡

  1. ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-10 ለተጠቀሱት እቃዎችአግባብነት ያለው ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑግብር የከፈሉ እንዲሁም የታደሰ የዘመኑ ንግድፈቃድ እና የምዝገባ ወረቀት ኮፒ በገቢዎችየጨረታ መሳተፊያ ጊዜ የሚገልፅ ደብዳቤ ያለውእንዲሁም 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በላይየሚቀርቡ ድርጅቶች የቫት ተመዝጋቢ መሆንአለባቸው፡፤
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓትአስኮ ኖክ ማደያ አለፍ ብሎ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ የወረዳ 14 አስተዳደር ፅ/ቤት የፋይናንስናኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ በመገኘትእያንዳንዱ ሰነድ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የእቃውንጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ(Cpo) ከዋጋማቅረቢያጋር በፖስታበማድረግጨረታው በአየር እስከዋለበት የመጨረሻቀንእስከ ቀ 8፡00 ድረስ ሰዓት ማቅረብይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የእያንዳንዱ እቃ የሚሸጠበትን አንዱንዋጋ በመግለፅ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሙሉአድራሻቸውን ስማቸውንና የጨረታ አይነትበመጥቀስ የድርጅቱንማህተም በማሳረፍበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የተጠቀሱት እቃዎች በሙሉም ሆነበከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታው ሰነድ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀንጨረታው በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
  7. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓትተዘግቶ በዚያው ቀን 9፡00 ሰዓት ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበወረዳው ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት 1ኛፎቅ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተ መሆንአለበት፡፡
  9. ወረዳው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ 018276992 /091 350 84 83

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 14

የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00


© walia tender


Report Page