Ctr የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋ

Ctr የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋ


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋ

እህሎች
ማጣፈጫዎች
የማገዶ እንጨት

በመስኩ የዘመኑ ግብር የተገበረበት ንግድ ፍቃድና የንግድምዝገባ ወረቀት (tin number) ይዘው በመቅረብየማይመለስ ብር 50 ብቻ ከፍለው የጨረታ ሰነድ ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራቀናት ከማረሚያ ቤቱ ግ/ፋ/ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6መግዛት ይችላሉ፤

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእህል10,000.00 ለእንጨት እና ለማጣፈጫ5000.00 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠሲፒኦ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕበማድረግ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው በ11ኛው ቀን 430 ታሽጎ ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትጨረታው 500 ሰዓት ላይ በቡታጅራ ከተማማረሚያ ተቋም ግ/ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6ይከፈታል ባይገኙም ከመከፈት አይታገዱም ፡፡
  3. በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የሚያቀርብተጫራቾች ተቀባይነት የለውም
  4. ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ትራንስፖርትቡታጅራ ማረሚያ ተቋም ድረስ በማምጣትማስረከብ አለባቸው ::
  5. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ካልሆነበሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል ፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንበከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-0461151051-0461150903

የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline: በ11ኛው ቀን 4፡30


© walia tender



ም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙየህግ ታራሚዎች ለ6 ወራት ለምግብ አገልግሎት የሚሆንለምግብ አገልግሎት የሚውልና ለመቤ/ቱ አገልግሎትየሚውል ሌሎች እቃዎችን

Report Page