Aud የኢትዮጵያ የኬሚካል መሐንዲ

Aud የኢትዮጵያ የኬሚካል መሐንዲ

Walia Tender

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር/ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ስስሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ሥራ ድርጅቶች_መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡:

  • ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
  • የሙያ ብቃትና በሕጋዊነት ታውቀው በመንግሥት መመዝገቡን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2011 በጀት ዓመት ፍቃዳቸውን ያሳደሱ።
  • ለኦዲት ሥራ በቂ የሥራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው::
  • የታክስ መለያ ቁጥር /ቲን | እና የቫት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።

ተወዳዳሪዎችን ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን ሠርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልፅ ፕሮፖዛል በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት 5 ኪሎ (አ.አ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት) ውስጥ ቢሮ E-109 ወይንም በስልክ ቁጥር 011 123 24 38/09 1143 32 82 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢትዮጵያ የኬሚካል መሐንዲሶች


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት


© walia tender

ማህበር

Report Page