har usd fa 33

har usd fa 33

Walia Tender

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍባለመብት አቶ መላኩ አበበ እና በፍባለዕዳ አቶእስራኤል እስጢፋኖስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸምጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር275190 በ22/11/2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠውትዕዛዝ መሠረት በቦሌ ክ/ከተማ ወ/3 ልዩ ስሙ ኤስ ኤቢዝነስ ሴንተር ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችየሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 51,945 (ሃምሳ አንድ ሺዘጠኝ መቶ አርባ አምስት) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥየሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 16 ቀን 2013 . )በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 430 ሰዓትተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድአፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናትበፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍልድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱበሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅትየንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPOማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶየሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታውአሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብበአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናትውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምንይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሉትየሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በፌ/ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም

ዳይሬክቶሬት


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም7፣2013

Deadline:ጥቅምት 16 ቀን 2013


© walia tender

Report Page