Cn ተስፋ ቁጠባና ብድርሃላፊነ
Walia Tenderበድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
በባሌ ዞን በጎባ ከተማ የሚገኘው ተስፋ ቁጠባና ብድርሃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር በጎባ ከተማጨፌ ሆራ /03/ቀበሌ በሚገኘው በ 640 ሜ ላይ G+3 የገበያ ማዕከል ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ለህንጻው ግንባታ የሚያስፈልጉት ማቴሪያልበማህበሩ የሚቀርብ ሲሆን የ GC5 እና ከዚያ በላይተቋራጮችን በእጅ ዋጋ ብቻ እወዳድሮ ማሰራትይፈልጋል :: ስለዚህም ከዚህ በታች ያሉትን መመዘኛዎችማሟላት የሚችል ተቋራጭ በጨረታው መሳተፍይችላል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈለና የታደሰ ህጋዊ የGC5 እናከዚያ በላይ ፍቃድ ያለው እና የቫት ተመዝጋቢየሆነ፡፡
- ተጫራቹ የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/CPO/ በባንክየተረጋገጠ 5% (አምስት ፐርሰንት) በማህበሩስም አዘጋጅቶ ማስያዝ አለበት፡፡
- የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) ከምስራቅ ጎባ ቀበሌውስጥ ከሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት መግዛትይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናው እና ኮፒውንለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የማቅረብ ግዴታአለባቸው፡፡
- ተጫራቹ ፋይናንሻል ጨረታ ሲሞላ ምንም ዓይነትስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያሰነድ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ጨረታው እስከ ሚዘጋበት ሰአት ድረስበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባትይኖርበታል ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ በማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ4:00 ሰአትተዘግቶ በዚያው እለትከጠዋቱ4:30 ሰዓት በማህበሩ ጽ/ቤት ህጋዊተጫራቾች ወይም ውክልና ባለው አካልባሉበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በአል ከሆነበሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰአትጨረታው ይካሄዳል፡፡
- አሸናፊው ተቋራጭ ማሸነፉ ስማስታወቂያከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3ኛው ቀን በማህበሩጽ/ቤት ቀርቦ ውል የመፈፀም ግዴታ አለበት።በተጠቀሰው ቀን ቀርቦ ውል የማይፈፅም አካልለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ/ PO/ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- ሌላው ዝርዝር ሁኔታዎች በጨረታ መመርያ ላይበወጣው ደንብ መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንበከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መብትአለው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በጽ/ቤቱ የስልክ ቁጥር0226611839/0919839094 ደውሎመረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተስፋ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር
Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013
Deadline:በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00
© walia tender