Ctr በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሰት ማረሚያ2

Ctr በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሰት ማረሚያ2

Walia Tender

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየበሰለ ምግብ አቅርቦት

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሰት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽንስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡበጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች ተፈላጊውን የምግብ አይነት ብዛትናመጠን የሚገልፅ የጨረታ ሠነድና መመሪያየማይመለስ ብር 100 በመክፈል ሠነዱን መግዛትይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ህጋዊማህበር እና ሌሎች የግል የምግብ አብሳዮችማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ነጋዴዎች ለመሆናቸውማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  3. ምግብ አብስሎ ከማቅረብ ጋር በተያያዘ ህጋዊናየታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  4. ህጋዊ የምስክር ወርቀት እና የሚፈለግባቸውንየዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው ማረጋገጫማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ30,000/ሰላሳ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦማስያዝ አለባቸው
  6. ጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና በክልሉሚዲያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ለ10የስራ ቀናት ውስጥ ይሸጣል፡፡
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና በሚዲያከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 የስራ ቀናት ብቻከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ መስከረም22/2013 / 430 ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 9በግዢ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮይከፈታል፡፡
  8. የበሰለ ምግብ አቅርቦቱ የሚያሸንፈው ጊዜከጥቅምት 01/2013 ዓ/ም እሰከ ሰኔ 30/2013ዓ.ም ለ9 ወር ይሆናል፡፡
  9. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብአይቻልም፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድበመሙላት ለዚህ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥበአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና በክልሉ ሚዲያ ከወጣበትቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዶክመንታቸውንበሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መስከረም 22 2013. ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባትይችላሉ፡፡ ሎሎችም የምግብ አቅራቢዎች ህጋዊማስረጃ ያላቸው መሳተፍ እንደሚችሉ ያሳስባል፡፡
  12. ተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 025 666 05 41ፖስታ.ሳ.ቁ 31

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ቤቶችኮሚሽን


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:መስከረም22 ቀን 2013


© walia tender

Report Page