LB InS የኢትዮጵያ የምግብ የመድሀኒትና...

LB InS የኢትዮጵያ የምግብ የመድሀኒትና...

Walia Tender

ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው አይነት፡-የላብራቶሪ መሳሪያዎች ጥገና እናሰርቪስ አገልግሎት ግዥ

የጨረታ መለያ ቁጥር ፡-EFMHACA/FSD/NCB/LAB EQUIPMENTS

MAINTENANCE/

14/2012/2013

የኢትዮጵያ የምግብ የመድሀኒትና ጤና ክብካቤአስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ጂማ፣መቀሌና እና ሀዋሳ ከተሞች ለሚገኙት የላብራቶሪመሳሪያዎች ለአንድ ዓመት ጸንቶ በሚቆይ ዋጋ በብሄራዊግልጽ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት ጋር የአንድዓመት የአገልግሎት ግዥ ውል መፈራረም ይፈልጋል፡፡

በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ በዘርፉ ፈቃድ እናብቃት ያላቸው ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትንመመዘኛዎች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች በባዮሜዲካል ቴክኒሽያል/ኢንጂነሪንግ፣በኤልክትሪካል ቴክኒሽያን /ኢንጂነሪንግ ጥገና እናሰርቪስ ዘርፍ ለአምስት ዓመት የተሰማራ የ2012የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባየምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችልከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ/ሰርተፊኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ እናከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዘውን ላለማጭበርበር ቃለመሀላ መግቢያ ሰነድ(Anti Bribery Pledge Forms) ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤትየተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ ቢያንስ እስከ ጨረታውመክፈቻ ዕለት ድረስ የሚያገለግል የሚኖርበትሲሆን የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈበትን የድጋፍ ደብዳቤየሚያቀርብ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለስልጣን መ/ቤቱ አዲሱቢሮ 1ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ከግዥና አቅርቦት ኬዝቲም ቢሮ ቁጥር 202 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ዕለትከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በግዥና አቅርቦት ኬዝቲም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባትአለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000(አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ፣በጥሬ ገንዘብ፣ስሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክዋስትና፣ ወይም CPO በFood Medicine and Healthcare Administration and control Authority of Ethiopia ስም አሰርተው ከጨረታሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ኢንሹራንስ ቦንድተቀባይነት የለውም፡፡ በአማርኛ የተጻፈ የጨረታማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መጀመሪያከወጣበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓትተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 400 ሰዓትበጨረታ መክፈቻ ስነሥርዓት ላይ ለመገኘትየሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በባለስልጣን መ/ቤቱ አዲስ ህንፃ 3ኛፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽይከፈታል፡፡
  7. የጨረታው መክፈቻ ቀን በአል ከሆነየመክፈቻው ቀን በሚቀጥለው የመንግስትየስራ ቀን ይሆናል፡፡
  8. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለማንኛውም ማብራሪያ በአካል በመቅረብ ወይምበስልክ ቁጥር 011 86974 99 በመደወልመጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ:- ቦሌ መንገድ አፍሪካ ጎዳና

ስልክ ቁጥር፡ +251118697499፣+251115524122/ማዞሪያ 163

የኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም7፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00


© walia tender

Report Page