Ot በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮ

Ot በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀከቶች አገልግሎት አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 04፣ ሃያ ሁለት አካባቢ፣ በጌታሁን በሻህ ህንፃ እና በአንበሳ ኢንሹራንስ ህንፃ መካከል መስፈርቱን የሚያሟሉ ኤጀንሲ/ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ህጋዊየንግድፍቃድያላቸው፤ የዘመኑንግብር የከፈሉ፣ ቫትተመዝጋቢ የሆኑ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በሚመለከተው ፍቃድ ሰጪ አካል በተጫራቾች ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በሲፒኦ ብር 5,000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በጨረታ የተሸነፉ ለጨረታ ማስከበሪያ በዋስትና ያስያዙት ሲፒኢ ወዲያው ይመለስላቸዋል፣ አሸናፊው ድርጅት ውል ለመፈፀም ፍቃደኛ ካልሆነ ያስያዘው ሲፒኢ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከላይ በተገለጸው አድራሻ ከሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 105 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር)ከፍለው በመውሰድ 10 (በአስር) የስራ ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት የጨረታውን ሰነድ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቢሮ ቁጥር 12 ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሸጣል፡፡ ጨረታው ሲጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት መስከረም 20 ቀን 2013 .ም ከሰዓት በኋላ በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  • ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 04፣ ሃያ ሁለት አካባቢ፣ በጌታሁን በሻህ ህንፃ እና በአንበሳ ኢንሹራንስ ህንፃ መካከል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 661 24 69/ 09 11 52 94 16/ 09 11 60 71 87

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:10 ተከታታይ የሥራ ቀናት


© walia tender

Report Page