LB MD የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

LB MD የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Walia Tender

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

ጨረታ ቁጥር 027/2012 ዓ.ም 

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለሆስፒታሉ ግብአት አገልግሎት የሚውሉ

ሎት 1 ኦክስጅን የተሞላ ሲሊንደር ግዥ 
2 መድኃኒቶች እና የህክምና መገልገያ ግብአቶች
  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆኑ በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ጽሁፍ ያለው፣
  2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣ 
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው። 
  4. ለመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው። እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሪላንስ ማቅረብ አለባቸው:: 
  5. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፤ ጨረታው 10 የስራ ቀናት ከ2፡30 ሰዓት እስከ11፡00 መግዛት ይቻላል። 
  6. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2 ፐርሰንት የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: 
  7. ተጫራቶች ቴክኒካል ሰነዶች እና የዋጋ ማቅረቢያዎች ፋይናንሻል/ ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታ ታሽገው ለየብቻ መቅረብ አለባቸው። ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታ ውጪ ይሆናል:: 
  8. ማንኛውም ተጫራች የሚያስገባውን ሰነድ ፋይናንሻል ኮፒና ኦርጅናል እንዲሁም ቴክኒካል ኮፒና ኦርጅናል በማድረግ በተለያዩ ፖስታዎች አሽጎ ለየብቻ እያንዳንዱን በማህተም በመምታትና የሚወዳደሩበትን ሎት በመጻፍ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 
  9. ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያስይዙት ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድ አሽገው ማቅረብ አለባቸው። 
  10. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ:: 
  11. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ከቫት ጋር መሆን አለበት። ይህ ካልሆነ ግዢ ፈጻሚው የተሞላው ዋጋ ከነቫቱ እንደሆነ በመቁጠር ያወዳድራል:: 
  12. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ10 የስራ ቀናት ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በቀጣዩ የስራ ቀን በ4 ፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት በመ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል:: 
  13. የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚደርስ ማንኛውም ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለሳል:: 
  14. ሆስፒታሉ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል:: 
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0946670707 በመደወል መጠየቅ ይቻላል:: 
  • አድራሻ 6ኪሎ የካቲት 12 ሰማእታት ሃውልት ፊት ለፊት 

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 

__________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:በ10 የስራ ቀናት ከቀኑ 11፡00

__________________
© walia tender


Report Page