SL TX PR INS RNT CTR VI በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አ

SL TX PR INS RNT CTR VI በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ 

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት ስር ላሉት ፅ/ቤቶች በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን 

ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ- የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5000 ብር
ሎት 2 የፅዳት እቃዎች ግዥ- የጨረታ ማስከበሪያ CPO 4000 ብር
ሎት 3 የደንብ ልብስ ግዥ - የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5000ብር
ሎት 4 የህትመት ስራ ግዥ - የጨረታ ማስከበሪያ CPO 1000 ብር
ሎት 5 የጥገና አገልግሎት ግዥ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ CPO 1000 ብር
ሎት 6 የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ CPO 2000 ብር
ሎት 7 የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ CPO 2000 ብር
ሎት 8 የመስተንግዶ ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ CPO 2000 ብር
ሎት 9 የማዝዳ ፒካፕ እና ሚንባስ የመኪና ጎማ CPO 5000 ብር

ብቃት ያላቸውና በመስኩ የተሰማሩተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በዚህም መሰረት 

  1.  በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግ/ን/አስ/ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. .ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 1ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ከላይ በተጠቀሰው አግባብ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። 
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር ) በመከፈል በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 4ኛ ፎቅ የመንግስት ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ለወረዳው ፅ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግ/ን/አ/ደ/የ/ሂደት ክፍል ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ሰዓት በወረዳው 4ኛ ፎቅ የመንግስት ግዥ ክፍል ውስጥ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ የበአል/ የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡ 
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1 ሎት 2፣ ሎት 3፣ ናሙና መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣፣ 
  7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎችና አገልግሎት፣ ለእያንዳንዱ ከቫት ውጭና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 
  9. ተጫራቾች የጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅት ከሆኑ መጫረት የሚችሉት በተደራጁበት ምርት ውጤት ብቻ ሲሆን እንዲሁም ከአደራጃቸው አካል የሚጫረቱበትን እቃ ማቅረብ እንደሚችሉ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ተጨማሪ ማብራሪያ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1ፋ/ፅ/ቤት ስልክ ቁጥር 0115547832 

አድራሻ፡- ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር መስከረም 1 ት/ ቤት ፊት ለፊት ፣ 

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 1 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት 

__________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:በ10ኛው ቀን በ8፡00

__________________
© walia tender


Report Page