tx sl md ins bu fr cn የምስራቅ በር ቁ የመ/ደ/ት/ቤት

tx sl md ins bu fr cn የምስራቅ በር ቁ የመ/ደ/ት/ቤት

Walia Tender

ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ

የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2013 ዓ.ም 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የምስራቅ በር ቁ የመ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

ሎት 1 ደንብ ልብስ
ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃ
ሎት 3 አላቂ የህክምና እቃ
ሎት 4. አላቂ የት/ር እቃ
ሎት 5 አላቂ የጽዳት እቃ
ሎት 6. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
ሎት 7.ኤሌከትሮኒክስ ጥገና
ሎት 8. ግንባታ (ጥገና) የጥገና እቃዎች
ሎት 9, ለቋሚ እቃዎች
ሎት 10. ለቋሚ እቃዎች ለተገጣጣሚ እቃዎች
ሎት 11 ለግንባታ (ጥገና)

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡ 

  1.  ተጫራች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ 
  3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው 
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ 
  5. ተጫራቶች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡ 


6 የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ) ብር በመክፈል የተዘጋጀውን ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 5 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ 

7 ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ አስር ተከታታይ የስራ ቀን ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ 

8 ጨረታው 10ኛው ቀን ታሽጎ በእለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

9.ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡ 

|10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች እና ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ለማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስርያ ቤቱ ባቀረበው እስፔስፍኬሽን ማቅረብ አለባቸው፡፡ 

11.የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ተቋሙ/ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ 

12. መስሪያ ቤቱ ለጨረታ ካቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

አድራሻ ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ 1000 ሜትር ገባ ብሎ ጉልት ገበያው አጠገብ ስልክ ቁጥር 0116677472 

0116677641/0116677967 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር በምስራቅ በር ቁ1የመ/ዳ/ት/ቤት

__________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 7፣2013

Deadline:በ10ኛው ቀን

__________________
© walia tender

Report Page