WALIA TENDERS page 4
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
ት/ቤቱ የደንብ ልብስ ፣የቢሮ እቃዎች ፣ህትመቶች፣ የፅዳት እቃዎች፣ኤሌክትሮኒክስ እና የቧንቧ እቃዎች፣ቤተ ሙከራ ፣መማርያ መፅሐፍት ፣ ህክምና እቃዎች ፣ የጥገና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል |በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት የመሠረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Deadline: March 30, 2020 [መጋቢት 21]
Invitation for certified audit firm to undertake its annual audits
Deadline: March 23, 2020
. Invitation for Audit Firms
Deadline: April 1, 2020
. የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline: March 24, 2020
. ማህበሩ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸሮች፣ አመታዊ የኦዲት ስራ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline: March 31, 2020
. የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline: March 23, 2020
ማህበሩ የውጪ ኦዲተር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |ህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር|
Deadline: April 7, 2020
____
ቦሌ ክ/ከተማ ወ/4 የቤቁ … የሆነ ቤት ካርታ ያለው በልኬት 140 ካሜ ወጪ ባልሆነ ካርታ ላይ 120 ካሜ ግምቱ 411,440 መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 21 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡|የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክ.....
Deadline: March 29, 2020[መጋቢት 20]
ኮሌጁ Video conferencing system solution and interactive LED Touch screen Electronic Display የጽዳት፣ የጽሕፈት መሳሪያና የቶነር፤የጥገና ዕቃ እና የመኪና ጎማ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ |የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ|
Deadline: April 7, 2020 [መጋቢት 29]
ኮሌጁ በየህንጻ መሳሪያ ፣የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ፣የተለያዩ ማሽኖችን ለማስጠገን፣ህትመት፣የእንስሳት መኖ ፣የጽህፈት መሳሪያ የሚውሉ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የመሐል ሜዳ ቴ/መ/ማሰልጠኛ ኮሌጅ|
Deadline: March 31, 2020 [መጋቢት 22]
.INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE SUPPLY OF BANNER|Nib InternationalBank |
Deadline: April 8, 2020 [መጋቢት 30]
.Invitation to provide Provision of Printer Toners & Other Consumable Spare Parts for the period of two years |NRC Ethiopia
Deadline :2020-04-08[መጋቢት 30]
Invitation for Printing of Materials | Carter Center Ethiopia|
Deadline: March 24, 2020[መጋቢት16]
.The Bank invites for the procurement of Different Promotion Items & Different Printing Items Brochures, Fliers, Banners, Sticker and Instruction Cards |Lion International Bank S.C.|
Deadline: April 1, 2020[መጋቢት 23]
.Invitation for Interested and potential bidders Indoor Residual Spray Formats Printing Product Description and Specifications|Reporter Amharic Version Newsletter March
Deadline: March 21, 2020 [መጋቢት 12]
.የጠረጴዛ የቀን መቁጠሪያ አና አጀንዳ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ| ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ |
Deadline: March 30, 2020 [መጋቢት 21]
ቢሮው 5,000 ኮፒ የተፋጠነ የትምህርት ቤት ዝግጁነት መጽሐፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል |የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባህርዳር
Deadline: March 30, 2020 [መጋቢት 21]
.ት/ቤቱ የደንብ ልብስ ፣የቢሮ እቃዎች ፣ህትመቶች፣ የፅዳት እቃዎች፣ኤሌክትሮኒክስ እና የቧንቧ እቃዎች፣ቤተ ሙከራ ፣መማርያ መፅሐፍት ፣ ህክምና እቃዎች ፣ የጥገና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል |በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት የመሠረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Deadline: March 30, 2020 [መጋቢት 21]
.ጤና ጣቢያው የአላቂ የፅሕፈት መሣሪያዎች፤ የህትመት ውጤቶችን፤ የፅዳት እቃ፤ መድኃኒትና የሕክምና እቃ፤ አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የጎሮ ጤና ጣቢያ
Deadline: March 24, 2020 [መጋቢት 15]
.ጤና ጣቢያው አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣የህትመት ውጤቶች፣ ላብራቶ ሪኤጀንቶች፣ የህክምና መድሃኒት ውጤቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ|
Deadline: March 25, 2020 [መጋቢት 16]
.መስሪያ ቤቱ የሰራተኞች ስራና ደንብ ልብስ ግዥ፣ የህትመት ስራዎች ግዥ ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ፣ የጥገና ዕቃዎች ግዥ፣ የህጻናት ማቆያ (Day Care) ዕቃዎች ወይም ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
Deadline: March 30, 2020 [መጋቢት 21]
Lቢሮው የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ግዥ የቢዝነስ ካርድ ሕትመት እና የድንኳንና ተያያያዥ ዕቃዎች ኪራይ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ
Deadline: March 30, 2020 [መጋቢት 21]
Invitation to provide Provision of Printer Toners & Other Consumable Spare Parts for the period of two years |NRC Ethiopia|
Deadline: April 16, 2020 [ሚያዝያ 8]
[ምንዛሬ]በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጋቢት 10፥2012 የውጭ ሀገራት ምንዛሬ በብር
Dead line: March 30, 2012[መጋቢት 21]
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሴኩሪቲ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ማውጣቱ ይታወቃል የሴኩሪቲ ካሜራ ጨረታ ማራዘም ስላስፈለገ በመሆኑ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል
Dead line: March 25, 2012[መጋቢት 16]
Dead line: March 30, 2012[መጋቢት 21]
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ የተመዘገበ ካርታ ያለው የይዞታው ስፋት 79 ካሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 164,71145 ሳ መሆኑ ታውቆ ሚያዝያ 8 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡|በፈዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት |
Deadline :2020-04-16[ሚያዝያ 8]
ድርጅቱ የሺናይደር ሥሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል |ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማህበር|
Deadline :2020-03-24 [መጋቢት 15]
ድርጅቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የኢትዮጵያ መድን ድርጅት |
Deadline :2020-03-27[18]
ጽ/ቤቱ የፈርኒቸር ውጤቶችን በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል |በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ዋና ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት22]
በቦሌ ክ/ከተማ ወ/12 … የሚገኝ የሰ/ቀ-3- 65… አ.አ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 300,000 መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 1 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡|የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት|
Deadline : 2020-04-09[ሚያዝያ1]
ጽ/ቤቱ የእንጨት እና የብረት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ |የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-25 [መጋቢት 16]
ት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣የትምህርት እቃ ፣የፅዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የድል በትግል የመጀ/ደ/ት/ቤት|
Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]
መስሪያ ቤቱ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ የፅዳት ዕቃ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣የታካሚ እና የሲቪል ሠራተኛ አልባሳት፤ የማሽን ጥገና የኤሌክትሪክና የህንፃ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል |የምሥራቅ ዕዝ የ13ኛ እግረኛ ክ/ጦር|
Deadline : 2020-03-29 [መጋቢት 20]
.The authority invite to GC- 3 RC-3 and above for the Construction of BUCHI River Bridge Project |BENISHANGULGUMUZ REGIONAL STATE, RURAL ROADS AUTHORITY The BENISHANGUL GUMUZ REGIONAL STATE, ODA|
Deadline : 2020-03-30[መጋቢት 22]
The Corporation invites for the Supply and Delivery of the different Spare Parts |Sugar Corporation
Deadline : 2020-04-21 [ሚያዝያ13]
በን/ስ/ላ ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር … የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 345 ካሜ የተመዘገበ ካርታ ያለው የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 339,184.80 መሆኑ ታውቆ ለሚያዚያ 12 ቀን 2012 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡| በፌ/ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት|
Deadline : 2020-04-20 [ሚያዝያ 12]
[ጠቃሚ መረጃ]መግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጨረታ እንዴት መሳተፍ እችላለሁ?
[ጠቃሚ መረጃ][መጋቢት 8] ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምንዛሬ ዋጋ
Deadline: March 24, 2020[መጋቢት 15]
ጤና ጣቢያው አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመቶች፣የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የህክምና ዕቃዎች፣ መድኃኒቶችና አዲስ የሚገጠሙ ወንበሮች እና ጥገና የሚደረግላቸው ወንበሮች ጠረጴዛ ፋይል ካቢኔቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ |
Deadline :2020-03-27 [መጋቢት 18]
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ|በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍ/ቤት የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት| [አዲስ]
Deadline : 2020-04-16 [ሚያዝያ 8]
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የቤቁ አዲስ ውስጥ የሚገኝ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 307,360.00 መሆኑ ታውቆ ሚያዝያ 15 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡|የኢፌ.ዲሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት|
Deadline :2020-04-23 [ሚያዝያ 15]
Deadline : 2020-03-30 [መጋቢት 21]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |
Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]