walia tender

walia tender

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ዕዝ የ13ኛ ክ/ጦር ለተለያየ አገልግሎት የሚውል የቢሮ

  • የፅህፈት መሳሪያ
  • የፅዳት ዕቃ፣
  • የመኪና መለዋወጫ ፣
  • የታካሚ እና የሲቪል ሠራተኛ አልባሳት፤
  • የማሽን ጥገና
  • የኤሌክትሪክና የህንፃ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. የ2012 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉ
  3. የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 ( ሃምሳ ብር) በመግዛት ሐረር 13ኛ ክ/ጦር መምሪያ እና ድሬዳዋ መኮንኖች ክበብ መውሰድ ይችላሉ
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910502468 ወይም 0913594552 መደወል የምትችሉ መሆኑን እገልፃለን፡፡

የምሥራቅ ዕዝ የ13 ኛ እግረኛ ክ/ ጦር

 

 




___________________________________________________________________________________

Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Construction and Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Machinery., Machinery Maintenance, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Vehicle and Spare Parts, Spare Parts Sale and Supply

Posted Date : 2020-03-18 03:11:08

Deadline : 2020-03-29 [መጋቢት 20]

_____________________________________________________

ጤና ጣቢያው የተለያዩ መድኃኒቶችና የህክምና መሳሪያዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የቀለም ቅብ ስራ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጀነሬተር እና የላውንደሪ ማሽን ጥገና፣ የቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 

Deadline: March 24, 2020[መጋቢት 15]

ጤና ጣቢያው አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመቶች፣የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የህክምና ዕቃዎች፣ መድኃኒቶችና አዲስ የሚገጠሙ ወንበሮች እና ጥገና የሚደረግላቸው ወንበሮች ጠረጴዛ ፋይል ካቢኔቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ |

back to home

Report Page