Walia tender 151
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2012
በአ/ከ/ክ/ከ የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎትየተዘረዘሩት ኢቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩትን አቅራቢድርጅቶችን አንዲሳተፉ ይጋብዛል
- 1. ሎት (LOT) አንድ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣
- 2. ሎት (LOT) ሁለት የፅዳት እቃ፣
- 3. ሎት (LOT) ሶስት የደንብ ልብስ እና ስፌት፣
- 4 ሎት (LOT) አራት ቋሚ እቃዎች፣
- 5. ሎት (OT) አምስት ህትመቶች፣
- 6. ሎት (LOT) ስድስት የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
- 7. ሎት (LOT) ሰባት የህክምና ዕቃዎች፣ መድኃኒቶችና
- 8. ሎት (LOT) (ስምንት)8 አዲስ የሚገጠሙ ወንበሮች እና ጥገና የሚደረግላቸውወንበሮች ጠረጴዛ ፋይል ካቢኔቶች የመሳሰሉት በአ/ከ/ክ/ከ የወረዳ 10 ጤናጣቢያ በ202 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ብር (750) ሰባት መቶ ሀምሳብር ፣ የጽዳት እቃ ብር (500) አምስት መቶ ብር፣ የደንብ ልብስ እና ስፌትብር(500) አምስት መቶ ብር፣ ህትመቶች፣ብር (200) ሁለት መቶ ብር ቋሚ እቃዎች፣ብር (3000) ሶስት ሺህ ብር የህክምና ዕቃዎች፣ መድኃኒቶች፤ ብር (2000) ሁለትሺህ ብር የኤሌክትሮኒከስ ጥገና በብር (500) አምስት መቶ ብር አዲስ የሚገጠሙእና ጥገና ወንበሮች ጠረጴዛ ፋይል ካብኔቶች (300)ብር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮበ2ኛ ዙር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችንየሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
- ቲን ነምበር ያላቸውና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ በጤናጣቢያው ቢሮ ቁጥር 408 በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባትትችላላችሁ
- በባንክ በተሰጠው ዋስትና ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ
- ተጫራቾች በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው አቃዎች ጥራቱን የጠበቀ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ጤና ጣቢያው ንብረት ክፍልድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል የጨረታው መከፈቻቀን በእረፍት ወይም በበዓል ቀናት ከዋለ የሚቀጥለው የሥራ ቀናት የሚከፈትይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታው ከወጣበት ጀምሮ በ11 ኛውየሥራ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን በመሰብሰቢያ አዳራሽተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ወይም በሌሉበት ይከፈታል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
- መደበኛ የጨረታ ሰነዱን መመለስ ይጠበቅበታል፡፡
- አድራሻ፡- ጄነራል ዊንጌት አስፋው ሜዳ ፊት ለፊት 200 ሜትር ገባ ብሎ
- ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0112-73-87-24/0112-73-87-53
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10
ጤና ጣቢያ
_______________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Medical Equipment and Supplies, Pharmaceutical Products/Medicines, Medical/Laboratory Equipment, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 5 ቀን 2012
Deadline :2020-03-27 [መጋቢት 18]
______________________
Deadline: March 24, 2020[መጋቢት 15]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |
Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]