Acc 4

Acc 4



ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ . የተ . የግ . ማ
Commercial Nomminees PLC CN/NCB/22/2012
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተየግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አገልግሎት የተለያዩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ሎት ፡- የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸሮች፣
ሎት 2፡- አመታዊ የኦዲት ስራ አገልግሎት፣
በመሆኑም ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬትስጨረታ ላይ መሳተፍእንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ እና የመሳሰሉት በሰም በታሸገ የተለየ ኤንቨሎፕ እንዲሁም የመጫረቻ ዋጋ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ሌላ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ የጨረታ ዶክመንቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለኃይማኖት ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 118 ሎጅስቲክስ እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00 -6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00 -11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 15,000.00 ከመጫረቻ ዶከመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ዶከመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀ ው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 22 ቀን 2012 ዓም ጠዋት 4 ፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ 4 ፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡ ፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ቅድመ ሁኔታዎች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃያተዮግማ. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሀይማኖት ቅርንጫፍ የሚገኝበት ሕንጻ
ስልክ ቁጥር 011 14756
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/ የተ/

የግል ማህበር



_______________________________
Category : Accounting and Auditing, Auditing Related, Furnitures, Office Furniture, Purchase.
Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 8 ቀን 2012
Deadline :2020-03-31

back to Accounting and Auditing

back to home

Report Page