walia tender subs

walia tender subs

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የጨረታ ማስታወቂያ 

በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/ በላይ ዘለቀ ቁ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2012 ዓ ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ

  1. ፕሪንተሮች፤
  2. ላፕቶፖች የቢሮ እቃዎች የማናጀር ወንበር፤
  3. ገስት ቸር፤
  4. ኮንፍረንስ ቴብል፤
  5. የፋይል ማስቀመጫ ሼልፍ
  6. የድምጽ መቅረጫዎች
  7. የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች (የፈዚክስ ፤ የባይሎጂ እና የኬሚስትሪ )
  8. የጥበቃና የጽዳት
  9. የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በተጨማሪም የመምህራንንና የአገልግሎት ሰራተኞችን የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ስለሚፈልግ በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል :: 
  • ማንኛውም ተጫራች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑ ግብር የከፈለና የታደሰ የንግድ ፍቃድና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ 
  • የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 04 መግዛት ይቻላል ::
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 2% በት/ቤቱ ስም ሲፒኦ በማስያዝ ከመወዳደሪያ ሰነዶች ጋር በቢሮ ቁጥር 04 በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ 
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናሉንና ኮፒ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ቀንና ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርበታል፡፡ 
  • ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትም/ቤቱ በቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል 
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ 
  • አድራሻ፡- ከናዝሬት ት/ቤት ከፍ ብሎ 
  • ስልክ ቁጥር 011 156 52 46/011 126 81 22 

   የደጃ በላይ ዘለቀ ቁጥር1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 

_______________________

Categories

 Art Chemicals and Reagents Furniture and Furnishing IT and Telecom Laboratory Equipment and Chemicals Office Supplies and Services Safety and Security Textile, Garment and Leather Wood and Wood Working

Posted date:አዲስ ዘመን መጋቢት 6 ቀን 2012

Dead line: March 25, 2012[መጋቢት 16]

__________________________

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የኮልፌ ቤቶች ልማት ፕቅ/ጽ/ቤት በየካ ጣፎ አያት ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለሠራተኞች ሰርቪስ ጠዋት እና ማታ አገልግሎት የሚሰጡ የመጫን አቅማቸው 14 ሰው የሆኑ ሚኒባስ ኪራይ፣ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ፣ የቋሚ ዕቃዎች ግዥ (ፕሪንተር፣ ዩፒኤስ፣ እስታብላይዘር፣ ማውዝ፣ ኤክስተርናል ሀርድ ዲስክ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dead line: March 30, 2012[መጋቢት 21]

Back to home

©ibex procurement solution p.l.c

Report Page