Walia tender used
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማህበር
Ries Engineering Share Company
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደርሥሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስብር 200.00 ( ሁለት መቶ) ብር ከ ፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናትዘወትር ጠዋት ከቀኑ 3፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ በአካል ተጫራቾችየሚፈልጉትን ዕቃ ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርምላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስከበሪያም ያቀረቡትን ዋጋ 10 በመቶ በCPO ብቻበማስያዝ የድርጅቱ የ ፋሲሊቲና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ውስጥ ለዚሁ ጨረታበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታው ከአስር ተከታታይ ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4 ፡00 ሰዓት ተ ጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መሥሪያ ቤትሠራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ
- የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተገለፀ ቀን አንስቶ በአንድ ሳምንትጊዜ ውስጥ ያሸነፉበትን የቅድሚያ ዋጋ የተዕታ ጨምሮ በመክፈል ውል መፈፀምይኖርባቸዋል፡፡
- በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከፍያ ፈጽመው ውል በመግባት የማይፈጽሙ ከሆነለጨረታ ማስከበሪያው የተያዘው ገንዘብ ወደ ድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ተሸናፊዎች የአሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮለጨረታው ያስያዙት CPO ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0114-421133 የውስጥ መስመር 212
ወይም 206 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማህበር
_______________________________
Category : Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Sale.
Posted Date :አዲስ ዘመን መጋቢት 6 ቀን 2012
Deadline :2020-03-24 [መጋቢት 15]
____________________
ጽ/ቤቱ የእንጨት እና የብረት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ |የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-25 [መጋቢት 16]