Acc 3

የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ዘጉድ ሰማሪታን ትሬኒንግ ሴንተር አገር በቀል ግብረ-ሰናይ ድርጅት የ2019 የበጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ የሂሳብ ባለሙያዎች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የፋይናንስና የቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን፡
2012 የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የኢትዮጵያ የሂሳብ እና የኦዲት ቦርድ ፈቃድ፤
የታደሰ ACCA ፈቃድ፤
የቫት ምዝገባ እና TIN ሴርተፍኬት
የበጀት አመቱን ሂሳብ በ IPSAS መዝጋት የሚችል እና እስካሁን የዘጋቸውን ድርጅቶችን ዝርዝር ማቅረብ የሚችል ማናቸውም ባለሙያ ከላይ የተዘረዘሩትን በማያያዝ፤ ከአቦ ማዞሪያ ወደ መካኒሳ እልፍ ብሎ መካኒሳ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መሥሪያ ቤታችን ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0920243848/0118301052
ዘጉድ ሰማሪታን ትሬኒንግ ሴንተር
_______________________________
Category : Accounting and Auditing, Auditing Related
Posted Date : አዲስ ዘመን ረቡዕ መጋቢት 9 ቀን 2012
Deadline :2020-03-24
back to accounting and auditing
back to home