walia tender 010
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ ወ/ሮ ሰላማዊት በየራ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ በሀይሉ እንዳለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ በሀይሉ እንዳለ ስም ተመዝግቦ በታቦር ክ/ክተማ ፋራ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ግምት ብር 280,07290/ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ ሰባ ሁለት ብር ከዘጠና ሳንቲም/ እንዲሸጥ እና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያው ከ7/7/2012 ዓ.ም እስከ 6/8/2012 ዓ.ም ድረስ ለ30 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ው ሎ በ8/8/2012 ዓ .ም የሐራጅ ሽያጩ ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት እስከ 6 ፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ው ስጥ በግልጽ በሐራጅ እንዲሸጥ ተወስኗል፡፡
ስለሆነም:-
- በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች/ሕጋዊ ወኪሎች ለጨረታው ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ተኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 13 በአካል ቀርባችሁ በማስያዝ እና ያስያዛችሁበትን ሕጋዊ ደረሰኝ ይዛችሁ በመቅረብ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- በጨረታው ለተሸነፈ ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን የጨረታ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖረብታል፡፡
- ተጫራቹ ያሸነፈበትን የጨረታ ገንዘብ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ካላደረገ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ሆኖ በድጋሚ ማስታወቂያው ወጥቶ ጨረታ ይካሔድበታል፡፡
- ጨረታውን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የስም ዝውውር ስፍ/ቤቱ ትእዛዝ ይፈፀምለታል፡፡
- የጨረታው ሒደት የሚካሔደው ከ ጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ላይ ቤቱ በሚገኝበት ታቦር ክ/ ከተማ ፋራ ቀበሌ እንደሆነ አውቀው በተባለው ጊዜ እንድትገኙ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በደ/ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መ/ ጠቅላይ ፍ/ ቤት
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ ቤት
___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date :አዲስ ዘመን አርብ መጋቢት 4 ቀን 2012
Deadline : 2020-04-16 [ሚያዝያ 8]
____________________________________
በን/ስ/ላ ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር … የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 345 ካሜ የተመዘገበ ካርታ ያለው የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 339,184.80 መሆኑ ታውቆ ለሚያዚያ 12 ቀን 2012 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡| በፌ/ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት| [አዲስ]
Deadline : 2020-04-20 [ሚያዝያ 12]
.በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወ/6 የቤ.ቁ … በንጽጽር 140,52 ካ.ሜ ድርሻ ያለው የሀራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ 148,786.31 መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 5 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡|የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት|
Deadline : 2020-04-13 [ ሚያዝያ 5]