walia tender

walia tender

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታው ቁጥር 03/2012 ዓ. 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 :- የደንብ ልብስ 1389.34
  • ሎት 2 : የትምህርት እቃ 1063.36
  • ሎት 3 :- የፅዳት እቃ 2204.07

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች :

  1. በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  2. በዘመኑ የታደሰ የመንግስት ፈቃድ ያላቸው፤
  3. የእቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ባይቀርብ እንደተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል።
  4. ተጫራቾች የማይመለስ 50( ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ መሙላት ኣለባቸው።
  6. ተጫራቾች በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የተመረጡ እቃዎች እና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር ) ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይችላሉ።
  9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ከአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።
  10.  አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው:: ት/ቤቱ ተጨማሪ እቃዎች ላይ 20% የመጨመር የመቀነስ መብት አለው።
  11. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣ የመጨረሻ በ10 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ከቀኑ በ8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ቢገኙም ባይገኙም በተገኘው የሚከፈት ይሆናል።
  12. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ጉለሌ ክ/ ከተማ ሽሮ ሜዳ ከስፔን ኤምባሲ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0111-22-2538 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ ቢሮ በጉለሌ ክ/ ከተማ ት/ መምሪያ

የድል በትግል የመጀ/ ደ/ ት/ ቤት




___________________________________________________________________________________

Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Education and Training., Books and Education Materials, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing

Posted Date : አዲስ ዘመን ሰኞ መጋቢት 7 ቀን 2012

Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]

_______________________________________________

]መስሪያ ቤቱ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ የፅዳት ዕቃ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣የታካሚ እና የሲቪል ሠራተኛ አልባሳት፤ የማሽን ጥገና የኤሌክትሪክና የህንፃ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል |የምሥራቅ ዕዝ የ13ኛ እግረኛ ክ/ጦር| 

Deadline : 2020-03-29 [መጋቢት 20]

ጤና ጣቢያው አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመቶች፣የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የህክምና ዕቃዎች፣ መድኃኒቶችና አዲስ የሚገጠሙ ወንበሮች እና ጥገና የሚደረግላቸው ወንበሮች ጠረጴዛ ፋይል ካቢኔቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ |

Deadline :2020-03-27 [መጋቢት 18]

ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |

  Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]

Back to Home

Report Page