Walia tender
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኮ/ቤ 05
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የኮልፌ ቤቶች ልማት ፕቅ/ጽ/ቤት በየካ ጣፎ አያት ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች
- ሎት 1 ለሠራተኞች ሰርቪስ ጠዋት እና ማታ አገልግሎት የሚሰጡ የመጫን አቅማቸው 14 ሰው የሆኑ ሚኒባስ ኪራይ፣
- ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣
- ሎት 3 የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ፣
- ሎት 4 የቋሚ ዕቃዎች ግዥ (ፕሪንተር፣ ዩፒኤስ፣ ስታብላይዘር፣ ማውዝ፣ ኤክስተርናል ሀርድ ዲስክ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
- ተጫራቶች (ሎት1፣ 2፣ 3፣ 4) በዘርፉ የተሰማራ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዋና ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ሊብሬ፣ ሦስተኛ ወገን እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት እንዲሁም ለሎት 2፣ 3፣ 4 የኣቅራቢነት ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ በባንክ በተመሰከረለት ልእ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 10፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል ቢጽ ቤታችን የክፍያና ሂሳብ ደ/የስ/ ሂደት ቢሮ ማግኘት ይችላሉ፤ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ፤
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በመግለጽ በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ተከታታይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ብቻ ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግዥ አቅድ ዝ/ኤፈ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11ኛ ተከታታይ የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ፕ/ጽ/ቤቱ ቅዳሜ እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ የሚሰራ ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በልባረቃ ስዱ ውስጥ ማግኘት ይቻላል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የፋይናንሻል ፖስታና ዮቴከኒክ ለየብቻ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ተካፋይ ሆኖ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የተሰጠውን ዋጋ ለማግለል የማስመጭ ወይም ትቻለሁ ማለት አይችልም፤ እንዲህኑም ሳምፕሉን አስቀድሞ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ማጭበርበር ወይም ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ሕጐች የተደነውን የሚያከብር መሆን ይገባዋል።
- ጨረታውን ለማዛባት ሙከራ የሚያደርግ ተጫራች የጨረታው እንደሚሰረዝና ወደፊትም እንዳይሳተፍ እንደሚታግድ እንዲውም ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደሚወረስበት ማወቅ ይኖርበታል፣
- አድራሻ፡- ከአያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መሰመር ከክብር ደመና ቤተ ክርስቲያን ወደ ውስጥ 1.5 ኪሜ ገባ ብሎ በሚገኘው የኮልፌ ቤቶች ልማት ፕ/ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ቦታው የካ ጣፎ ኢያት
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118-26-5153 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡
በአ/ አ/ ከ /አስ/ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ኮልፌ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ቅ/ጽ ቤት
0118-26-5153
_____________________________
Categories
Cleaning and Janitorial Equipment and Service Electrical, Electromechanical and Electronics IT and Telecom Office Supplies and Services Safety and Security Warehousing, Transit and Transport Service
Posted date:አዲስ ልሳን መጋቢት 10 ቀን 2012
Dead line: March 30, 2012[መጋቢት 21]
____________________________
ት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣የትምህርት እቃ ፣የፅዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የድል በትግል የመጀ/ደ/ት/ቤት|
Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]
መስሪያ ቤቱ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ የፅዳት ዕቃ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣የታካሚ እና የሲቪል ሠራተኛ አልባሳት፤ የማሽን ጥገና የኤሌክትሪክና የህንፃ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል |የምሥራቅ ዕዝ የ13ኛ እግረኛ ክ/ጦር|
Deadline : 2020-03-29 [መጋቢት 20]
©ibex procurement solution p.l.c