Walia tender pr

Walia tender pr

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁ. ፋማዳ /

ግሥአቡ/014 /2012

 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ማስታወቂያ ሰሌዳ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታውእንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

  1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥፍ ፍቃድ ያላቸውናበመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የእቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥለመመዝገባቸው   ከድረገፁ ( website)  ዓትመው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር መለያሰርተፍኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ብር 15,000.00 ( አስራ አምስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከ በሪያበባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO)ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለገሐር በሚገኘውየድርጅተ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ውስ ጥመጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ. ም. እስከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበእለቱ ማለትም መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ ም በፋሲ ሊቲ ማኔጅመንት   የስብሰባ አዳራሽ ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ይh ፊታል፤
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው
  7. ለተጨማሪ ማብራሪ ያ በስልክ ቁጥር ፡ - 011-5512400  የውስጥ መስመር217 ወይም በቀጥታ 011-5504931 መጠየቅ ይ ቻላል፡፡

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት

 



_______________________________ 

Category : Photography and Filming., Photography/ Filming and Documentary, Public Relations and Advertising, Billboards and Digital Advertising, Purchase. 

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 6 ቀን 2012

Deadline :2020-03-27[18]

_____________________

ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |

Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]

ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|

 Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]

Back to Home

Report Page