Walia tender 233

Walia tender 233

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቶ ታደለ ጃራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደምሰው ቸሩ መካከል ስላለውየፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 238952 በ17/11/2011 ዓ.ም እና በመ/ቁ 228560 በ17/8/2011 ዓ.ም በዋለው ችሎትበሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የቤቁ አዲስ ውስጥየሚገኝ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 307,360.00 (ሶስት መቶ ሰባት ሺህሶስት መቶ ስልሳ ብር/ ሆኖ ይዞታው ካ/ቁ AA000090705329 በአቶ ደምሰውቸሩ ስም የተመዘገበ ይዞታው 105 ካሜ ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ዥ የሚከፍልመሆኑ ታውቆ ሚያዝያ 15 ቀን 2012 ዓ. ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾችምዝገባ በ4 ፡00 ሰዓት ተ ጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬትየጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀምዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱበሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፣ እያንዳንዱተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠCPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራችበጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትንገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልንጥያቄ፣ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድናበችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን

የኢፌ. ዲሪ ጠቅላይ ፍ/ ቤት የፌዴራል ፍ/ ቤቶች

የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

 



_______________________________ 

Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale. 

Posted Date :አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2012 

Deadline :2020-04-23 [ሚያዝያ 15]

___________________________

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ|በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍ/ቤት የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት|  

Deadline : 2020-04-16 [ሚያዝያ 8]

በን/ስ/ላ ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር … የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 345 ካሜ የተመዘገበ ካርታ ያለው የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 339,184.80 መሆኑ ታውቆ ለሚያዚያ 12 ቀን 2012 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡| በፌ/ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት| 

Deadline : 2020-04-20 [ሚያዝያ 12]

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 9 በቀድሞ ቀበሌ 13 የይዞታው ስፋት 114 ካ.ሜ የሆነው የሐራጅ ሸያጭ መነሻ ዋጋ ብር 660,003.98 መሆኑ ታውቆ ሚያዝያ 7 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Deadline: April 15, 2020[ሚያዝያ 7]

     

Back to Home

Back to Foreclosure

Report Page